Ezekiel 28:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ብዛዕባ ንጉስ ጢሮስ መልቀስ ኣልዕል እሞ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ነቲ ድምር ጥበብ ዝመልኦን ብጽባቐ ፍጹምን ትሕትሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰው ልጅ ሆይ! በጢሮስ ንጉሥ ላይ ሙሾ አሙሽበት፤ እንዲህም በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጥበብን የተሞላህ፥ ውበትህም የተፈጸመ መደምደሚያ አንተ ነህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ልጅ ሆይ፥ በጢሮስ ንጉሥ ላይ ሙሾ አሞሽተህ እንዲህ በለው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጥበብን የተሞላህ ውበትህም የተፈጸመ መደምደሚያ አንተ ነህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ልጅ ሆይ፥ በጢሮስ ንጉሥ ላይ ሙሾ አሞሽተህ እንዲህ በለው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጥበብን የተሞላህ ውበትህም የተፈጸመ መደምደሚያ አንተ ነህ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ ጺሮሳ ካትያዉ ሀዋዳን ያጋደ ዝላላ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኔን ካሰ አዳ ኤራን ኩሜዳዋ፤ ኔን አሳይ ሌምሲደ ኦድያ አዳ ፑላንቻ ግዳዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, S'iiroosa kaatiyaw hawaadan yaagaade zilaala; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Neeni kase aad'd'eeda eran kumeeddawaa; neeni Asay leemisiide odiyaa aad'd'eeda puulanchcha gidaadda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Haysso asa nawu! Xiroose kawo gishshas zilalashe Ubbaa Haariza GODAY nena, « ‹Aadho erateththan kumada, kumeththa puulateth may7ada neni asas tumu leemiso gidadasa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ጺሮሴ ካዎ ጊሻስ ዚላላሼ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ኔና፥ « ‹ኣ ኤራቴን ኩማዳ፥ ኩሜ ፑላቴ ማይኣዳ ኔኒ ኣሳስ ቱሙ ሌሚሶ ጊዳዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ፅሮሳ ካዋስ ዘሌላ፦ ‘ኔኒ ካሰ ጭንጫተን ኩማዳሳ፤ ኔኒ አስ ሌምስድ ኦድያ ፑላነ ጭንጫ ግዳዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada Xiroosa kawas zeleela: ‘Neeni kase cincatethan kumadasa; neeni asi leemisidi odiya puulanne cinca gidadasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ስለ ጢሮስ ንጉሥ ሙሾ አውርድ፤ እንዲህም በለው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ጥበብን የተሞላህ፣ ፍጹም ውበትን የተላበስህ፣ የፍጹምነት ምሳሌ ነበርህ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሰው ልጅ ሆይ! የጢሮስ ንጉሥ ስለሚገጥመው መጥፎ ዕድል ሙሾ አውጣ፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለውንም እንዲህ ብለህ ንገረው፦ ‘በጥበብ የተሞላህና እጅግ መልከ ቀና በመሆንህ የፍጹምነት ምሳሌ ነበርክ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንንጉስ ጢሮስ ብድጕዓ ቘዝመሉ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንገሮ፦ ንስኻ ጥበብ ዝመልአካ፥ ፍፁም ዝመልክዕኻ፥ ብሉፅ ማሕተም ነበርካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንንጉስ ጢሮስ ብድጒዓ ቘዝመሉ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንገሮ፡ ንስኻ ጥበብ ዝመልኣካ፡ ፍጹም ዝመልክዕካ ብሉጽ ማሕተም ነበረካ። |