Ezekiel 28:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣነ ተዛሪበ እየ እሞ፡ ሞት እቶም ዘይግዙራት ብኢድ ጓኖት ክትመውቱ ኢኹም፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሚወጉህም ሰዎች ብዙዎች ናቸው፤ ያልተገረዙትን ሰዎች ሞት ትሞታለህ፤ የሚገድሉህም ሰዎች ያልተገረዙት ናቸው፤ በእጃቸውም ትሞታለህ። እኔ ተናግሬአለሁና ይላል እግዚአብሔር።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእንግዶች እጅ ያልተገረዙትን ሰዎች ሞት ትሞታለህ፤ እኔ ተናግሬአለሁና፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በባዕዳን እጅ ያልተገረዙትን ሰዎች ሞት ትሞታለህ፤ እኔ ተናግሬአለሁና፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን አላጋቱዋ ኩሽያን አማነና አሳይ ሀይቂያ ሀይቁዋ ሀይቃና። ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳድ” ያጌ’ ያጋ” ያጊደ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni allagatuwaa kushiyan ammanenna Asay hayk'k'iyaa hayk'k'uwaa hayk'k'ana. Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaa odaad» yaagee› yaaga» yaagiidde yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni allagata kushen ammanontta asata hayqo mala hayqqana; Ubbaa Haariza GODAY, ‹Tani hayssa yootadis› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ኣላጋታ ኩሼን ኣማኖንታ ኣሳታ ሃይቆ ማላ ሃይቃና፤ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ታኒ ሃይሳ ዮታዲስ› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ አላጋታ ኩሸን አማኖና አስ ሀይቅያ ሀይቆ ሀይቃና” ያጌስ ኡባ ሃርያ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni allagata kushen ammanonna asi hayqiya hayqo hayqana” yaagees Ubbaa Haariya Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በባዕዳን እጅ፣ ያልተገረዙትን ሰዎች አሟሟት ትሞታለህ፤ እኔ ተናግሬአለሁ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በውጪ አገር ሰዎች እጅ በእግዚአብሔር የማያምኑ ሰዎችን ሞት ትሞታለህ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።’ ” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ተዛሪበ እየ እሞ፥ ንስኻ ኸምቲ ኣማውታ ዘይግሩዛት፥ ብኢድ ጓኖት ክትመውት ኢኻ፤ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ተዛሪበ እየ እሞ፡ ንስኻ፡ ከምቲ ኣማውታ ዘይግዙራት፡ ብኢድ ጓኖት ክትመውት ኢኻ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። |