Ezekiel 27:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነጋዶ ሳባን ራዓማን፡ ነጋዶኹም ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ባና የራ​ዕማ ነጋ​ዴ​ዎች እነ​ዚህ ነጋ​ዴ​ዎ​ችሽ ነበሩ፤ ንግ​ድ​ሽን በጥሩ ሽቱና በከ​በረ ድን​ጋይ ሁሉ፥ በወ​ር​ቅም አደ​ረጉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች እነዚህ ነጋዴዎችሽ ነበሩ፤ በጥሩ ሽቶና በክብር ድንጋይ ሁሉ በወርቅም ስለ አንቺ ሸቀጥ ይነግዱ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች እነዚህ ነጋዴዎችሽ ነበሩ፤ ምርጥ በሆኑ ቅመማ ቅመሞች ሁሉ፥ በክበረ ድንጋይ ሁሉና በወርቅ ሸቀጥሽን ይለውጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳባነ ራእማ ዛልአንቻቱ እንቁዋ፥ ዎርቃነ ሎኦ ዶረቴዳ ቅማመቱዋ እሚደ፥ ነ ሚሻና ላሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saabanne Raa'ima zal"anchchatuu ink'k'uwaa, work'k'aanne lo"o dooretteedda k'imaametuwaa immiide, ne miishshaanna laammeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Saaba zal7anchchatinne Eraa7ime zal7anchchati nenara zal7etteettes; doorettida qimame ubbaa, al7o shuchchinne worqqa shiishshidi shaqacen nenara zal7etteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሳባ ዛልኣንቻቲኔ ኤራኢሜ ዛልኣንቻቲ ኔናራ ዛልኤቴቴስ፤ ዶሬቲዳ ቂማሜ ኡባ፥ ኣልኦ ሹቺኔ ዎርቃ ሺሺዲ ሻቃጬን ኔናራ ዛልኤቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳባነ ራማ ዛልአንቾት አልኦ ሹቹ፥ ዎርቃነ ዶረትዳ ሳዎታ እምድ፥ ነ ሚሽያራ ላምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saabanne Rama zal7anchoti al7o shuchu, worqanne dooretida sawota immidi, ne miishiyara laammidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፤ ምርጥ የሆነውን የሽቱ ቅመም ዐይነት ሁሉ፣ የከበረ ድንጋይና ወርቅ በማቅረብ በሸቀጥሽ ይለውጡ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች ለሸቀጥሽ ልዋጭ የከበሩ ድንጋዮች፥ ወርቅና ምርጥ የሆኑ ቅመማ ቅመሞች ያቀርቡልሽ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ነጋዶ ሳባን ራዕማን መናግድኺ ነበሩ፤ ብብሉፅ ቀመምን ብኽቡር ኣእማንን ብወርቅን ይነግዱ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ነጋዶ ሳባን ራዕማን መናግድኺ ነበሩ። ብብሉጽ ቀመምን ብኽቡር ኣእማንን ዘበለን ብወርቅን ተላዋወጡኺ።