Ezekiel 27:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓረብን ኵሎም መሳፍንቲ ቄዳርን ምሳኻትኩም ብገንሸልን ድዑልን ኣጣልን ተቐመጡ። ነጋዶኹም ብምንባሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዓረ​ብና የቄ​ዳር አለ​ቆች ሁሉ የእ​ጅሽ ነጋ​ዴ​ዎች ነበሩ፤ በግ​መ​ሎ​ችና በአ​ውራ በጎች፥ በፍ​የ​ሎ​ችም በእ​ነ​ዚህ ከአ​ንቺ ጋር ይነ​ግዱ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዓረብና የቄዳር አለቆች ሁሉ የእጅሽ ነጋዴዎች ነበሩ፤ በጠቦቶችና በአውራ በጎች በፍየሎችም በእነዚህ ከአንቺ ጋር ይነግዱ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዓረብና የቄዳር ልዑላን ሁሉ የእጅሽ ነጋዴዎች ነበሩ፤ በጠቦቶች፥ በአውራ በጎችና በፍየሎች በእነዚህ ከአንቺ ጋር ይነግዱ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አራባቱነ ቄዳረ ቢታ ካፓቱ ኡባይ ነ ዛልእያ ሚሻዉ ዶርሳ ማራቱዋ፥ ዶርሳ ኦርገቱዋነ ዴሻቱዋ አሂደ ዛልኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Arabatuunne K'eedaare biittaa kaappatuu ubbay ne zal"iyaa miishshaw dorssaa maratuwaa, dorssaa orggetuwaanne deeshshatuwaa ahiide zal"eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Arabiya halaqatinne Qeedaare halaqati ubbay ne laggeta; istti laaqqa, dharshonne deyshe ehidi nenara zal7eettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣራቢያ ሃላቃቲኔ ቄዳሬ ሃላቃቲ ኡባይ ኔ ላጌታ፤ ኢስቲ ላቃ፥ ርሾኔ ዴይሼ ኤሂዲ ኔናራ ዛልኤቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አራበትነ ቀዳረ ሀላቃት ኡባይ ነ ዛልኤ ሚሽያስ ዶርሳ ኡርገታ፥ ማራዘታነ ዴሻታ ኤህዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Arabetinne Qedaare halaqati ubbay ne zal7e miishiyas dorsa urgeta, marazetanne deeshata ehidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘የዐረብና የቄዳር መሳፍንት ሁሉ ደንበኞችሽ ነበሩ፤ ጠቦትና አውራ በግ፣ ፍየልም አምጥተው ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዐረቦችና የቄዳር ምድር አለቆች ሁሉ ስለ ንግድ ዕቃሽ ጠቦቶች፥ በጎችና ፍየሎች ያመጡልሽ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዓረብን ኵላቶም መሳፍንቲ ቄዳርን ብኢድኪ ነገዱ፤ ምሳኺ ኽነግዱ ጥቦታትን ማጓሉን ኣጣልን ኣምፅኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓረብን ኲላቶም መሳፍንቲ ቄዳርን ብኢድኪ ነገዱ። ምሳኺ ኺነግዱስ ገነሽልን ደዓውልን ኣጣልን ኣምጽኡ።