Ezekiel 27:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰብ ደዳን ነጋዶኹም ነበሩ። ብዙሓት ደሴታት ሸቐጥ ኢድካ እየን ነይረን፤ ከም ህያብ ቀርኒ ስኒ ሓርማዝን ዕንበባን ኣምጺኦምልካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሮ​ድ​ያን ልጆ​ችም ነጋ​ዴ​ዎ​ችሽ ነበሩ፥ ብዙ የሆኑ የደ​ስ​ያት ሰዎ​ችም የዝ​ኆን ጥርስ ይነ​ግ​ዱ​ልሽ ነበር፤ ከዚ​ያም የመጡ ሰዎች ዋጋ​ሽን ይሰ​ጡሽ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የድዳን ሰዎች ነጋዴዎችሽ ነበሩ። ብዙ ደሴቶች የእጅሽ ገበያዎች ነበሩ፤ ይለውጡ ዘንድ የዝሆን ጥርስና ዞጲ አመጡልሽ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የድዳን ልጆችም ነጋዴዎችሽ ነበሩ፤ ይለውጡ ዘንድ የዝሆን ጥርስና ዞጲ አመጡልሽ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሮዳ ቢታ አሳይ ኔናና ዛልኤዳ፤ ቃይ አባ ዶና ቢታቱዋን አሳይ ዳንጋርሳ ዛልያነ ዞጵያ ግያ ም አሂደ፥ ነዉ ቃንጼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Rooda biittaa Asay neenana zal"eedda; k'ay abbaa doonaa biittatuwaan Asay danggarssaa zaaliyaanne zop'p'iyaa giyaa mitsaa ahiide, new k'ans's'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Erodoose asati zal7en nenara gayttida; daro haruro dereti ne shaqaceta danggarsa zaaleninne Zophe geetettiza miththan laammeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኤሮዶሴ ኣሳቲ ዛልኤን ኔናራ ጋይቲዳ፤ ዳሮ ሃሩሮ ዴሬቲ ኔ ሻቃጬታ ዳንጋርሳ ዛሌኒኔ ዞጴ ጌቴቲዛ ሚን ላሜቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ድዳና አሳይ ኔራ ዛልእዶሶና፤ ዩሾይ አባን ተቀትዳ ቢታታን ደእያ አሳይ ዳንጋርሳ ዛለነ ዞጰ ም ነዉ ኤሆሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Didaana asay neera zal7idosona; yuushoy abban teqetida biittatan de7iya asay dangarsa zaalenne zophe mithi new ehoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘የድዳን ሰዎች ከአንቺ ጋር ተገበያዩ፤ ብዙ የጠረፍ አገሮችም የንግድ ደንበኞችሽ ነበሩ፤ በዝኆን ጥርስና በዞጲ ሸቀጥሽን ይገዙ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሮድ አገር ሰዎች ጋር የንግድ ሥራ ታካሂጂ ነበር፤ በባሕር ዳር የሚገኙ አገሮች ሕዝቦች ሸቀጥሽን ወስደው በምትኩ የዝሆን ጥርስና ዞጲ ያመጡልሽ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ዴዳን ኣባኺ ነገዱ፤ ብዙሓት ደሴታት ብኢድኪ ነጊዶም ኣመሓላለፉ፤ ስኒ ሓርማዝን ዝበን ከዓ ገፀ በረኸት ኣምፅኡልኪ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ዴዳን ኣባኺ ነገዱ፡ ብዙሓት ደሴታት ብኢድኪ ነግዶም ኣመሃላለፉ፡ ስኒ ሓርማዝን ዝበን ከኣ ገጽ በረኸት ኣምጽኡልኪ።