Ezekiel 27:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ያዋን፡ ቱባልን መሸክን፡ ነጋዶኹም ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያዋንና ቶቤል፥ ሞሳሕም ነጋዴዎችሽ ነበሩ፤ ንግድሽንም በሰዎች ነፍሳትና በናስ ዕቃ አደረጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያዋንና ቶቤል ሞሳሕም ነጋዴዎችሽ ነበሩ፤ የሰዎችን ነፍሳትና የናሱን ዕቃ ስለ አንቺ ሸቀጥ ይነግዱ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያቫን፥ ቱባልና ሜሼክ ከአንቺ ጋር ይነግዱ ነበር፤ ዕቃሽን በሰዎች ነፍስና በናስ ዕቃ ይለውጡ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግሪኪ፥ ቱባልነ መሸክ ኔናና ዛልኤድኖ፤ አይለቱዋነ ናስያ ብራታፐ ኦሰቴዳ ሚሻ እሚደ፥ ነ ሚሻና ላሜድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Giriikii, Tubaalinne Mesheki neenana zal"eeddino; ayiletuwaanne naasiyaa birataappe oosetteedda miishshaa immiide, ne miishshaanna laammeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Yaawaaney, Tubaaleynne Mesheekey nenara issife zal7eettes; aylletanne xarqimalappe oosettida miishshata shaqacera laammeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ያዋኔይ፥ ቱባሌይኔ ሜሼኬይ ኔናራ ኢሲፌ ዛልኤቴስ፤ ኣይሌታኔ ጻርቂማላፔ ኦሴቲዳ ሚሻታ ሻቃጬራ ላሜቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያዋን፥ ቱባልነ ሞሳህ ኔራ ዛልእዶሶና፤ አይለታነ ናሰ ብራታ እምድ፥ ነ ሚሽያራ ላምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yawaani, Tubaalinne Mosahi neera zal7idosona; aylletanne naase birata immidi, ne miishiyara laammidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ያዋን፣ ቶቤልና ሞሳሕ ከአንቺ ጋር ይነግዱ ነበር፤ ባሪያዎችንና የናስ ዕቃዎችን በሸቀጥሽ ይለውጡ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከግሪኮች ከቱባልና ከሜሼክ ጋር የንግድ ሥራ ታካሂጂ ነበር፤ ባሪያዎችንና ከነሐስ የተሠሩ ዕቃዎችን ወስደሽ፥ በምትኩ ሸቀጥሽን ትሰጪአቸው ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ያዋንን ቶቤልን ሞሳሕን ነጋዶኺ ነበሩ፤ ናብ ዕዳጋኺ ባሮትን ኣቓሑ ነሃስን ኣምፅኡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ያዋንን ቱባልን ሜሴክን ነጋዶኺ ነበሩ፡ ናብ ዕዳጋኺ ባሮትን ኣቓሑ ነሃስን ኣምጽኡ። |