Ezekiel 25:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣእዳውኩም ስለ ዘጣቕዕኩም፡ ኣእጋርኩም ድማ ስለ ዝረገጽኩም፡ ምስ ኵሉ ጭንቀትኩም ኣብ ልዕሊ ምድሪ እስራኤል ኣብ ልብኹም ተሓጐስኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላ​ልና፦ በእ​ጆ​ችህ አጨ​ብ​ጭ​በ​ሃ​ልና፥ በእ​ግ​ሮ​ች​ህም አሸ​ብ​ሽ​በ​ሃ​ልና፥ ሰው​ነ​ት​ህም በእ​ስ​ራ​ኤል ምድር ላይ ደስ ብሎ​አ​ታ​ልና፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። በእጅህ አጨብጭበሃልና፥ በእግርህም አሸብሽበሃልና፥ በእስራኤልም ምድር ላይ በነፍስህ ንቀት ሁሉ ደስ ብሎሃልና
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በእስራኤል ምድር ላይ በውስጥሽ ባለው ንቀት ሁሉ ደስ ብሎሽ በእጅሽ አጨብጭበሻልና፥ በእግርሽም አሸብሽበሻልና፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘አያዉ ጎፐ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ እስራኤልያ ባሻን ኩሽያ ባቄዳ ድራዉ፥ ጉፔዳ ድራዉነ ናሸቲደ ቅሊጬዳ ድራዉ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Ayaw gooppe, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte Israa'eeliyaa bashshaan kushiyaa bak'k'eedda diraw, guppeedda dirawunne nashettiide k'iliic'eedda diraw,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intte wozina iitateththaa gaason Isra7eele kundeththaan intte ufayettidi kushe baqqida gishshassinne guppi kaa7idanne qidhida gishshas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ዎዚና ኢታቴ ጋሶን ኢስራኤሌ ኩንዴን ኢንቴ ኡፋዬቲዲ ኩሼ ባቂዳ ጊሻሲኔ ጉፒ ካኢዳኔ ቂዳ ጊሻስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ህንተ እስራኤለ ዩዋን ኩሸ ባቅዳ ግሾ፥ ጉፕዳ ግሾነ ኡፋይትድ ቀልቅስዳ ግሾ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: ‘Hinte Isra7eele dhayuwan kushe baqida gisho, gupida gishonne ufaytidi qelqisida gisho,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ በልባችሁ ክፋት ሁሉ፣ በእስራኤል ውድቀት ላይ በመደሰት በእጃችሁ አጨብጭባችኋልና፤ በመዝለልም ጨፍራችኋልና
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ልዑል እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ በእጃችሁ በማጨብጨብና በእግራችሁም በመርገጥ የእስራኤልንም ምድር በንቀት ተመልክታችኋት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ በእዳውካ ስለ ዘጣቓዕኻ፥ በእጋርካ ዀደብደብ ስለ ዝበልካ፥ ብዅሉ ነፍስኻ ንዒቕካያ፥ ብምድሪ እስራኤል ስለ እተሓጐስካ፥
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኣምላክ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በእዳውካ ስለ ዘጣቓዕካ፡ በእጋርካ ኰርደብደብ ስለ ዝበልካ፡ ብኵሉ ነፍስኻ ንዒቕካያ ብሃገር እስራኤል ስለ እተሐጐስካ፡