Ezekiel 25:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኤዶም ሕነ ብምፍዳይ ኣብ ልዕሊ ቤት ይሁዳ ስለ ዝገበረት፡ ኣዚያ ስለ እተበደለት፡ ሕነኣ ድማ ፈዲያቶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ኤዶምያስ በይሁዳ ቤት ላይ በቀል አድርጎአልና፥ ቂምም ይዞአልና፥ በቀልንም ተበቅሎአልና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ኤዶምያስ በይሁዳ ቤት ላይ በቀል አድርጎአልና፥ ቂም ይዞአልና፥ ብድራትንም አስከፍሎአልና |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ኤዶም በይሁዳ ቤት ላይ በቀል ተበቅሎአልና፥ በዚህም በደለኛ ሆኗል፥ በእነሱም ላይ ተበቅሎአልና፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኤዶማቱ ይሁዳ ቦላ ሀሉዋ ከሴዳ ድራዉነ ዳሮ ባይዛንቻ ግዴዳ ድራዉ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Eedoomatuu Yihudaa bolla haluwaa keseedda dirawunne daro bayzzanchcha gideedda diraw, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaa Haariza GODAY, ‹Eedoomey Yuhuda bolla halo kessida gishshassinne hessan mooranchcha gidida gishshas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኤዶሜይ ዩሁዳ ቦላ ሃሎ ኬሲዳ ጊሻሲኔ ሄሳን ሞራንቻ ጊዲዳ ጊሻስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “ኤዶመይ ይሁዳ ቦላ ሀሎ ከይዳ ግሾነ ቆህዳ ግሾ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees; “Edoomey Yihuda bolla halo keyida gishonne qohida gisho, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ኤዶም የይሁዳን ቤት ተበቅሏልና፤ በዚህም በደለኛ ሆኗልና፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “የኤዶም ሕዝብ በይሁዳ ላይ ጭካኔ የተሞላበት በቀል ፈጽመዋል፤ ይህንንም በማድረጋቸው በደለኞች ሆነዋል ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኤዶም ንቤት ይሁዳ ሕነ ብምፍዳዩ፥ ኤዶም ጨኪኑ ንቤት ይሁዳ ብርቱዕ በደል በዲሉ ኣሎ እሞ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኤዶም ጨኪኑ ንቤት ይሁዳ ሕነ ብምፍዳዩ፡ በዚ ዝፈደዮ ሕነ እዚ ብርቱዕ በደል በዲሉ ኣሎ እሞ፡ |