Ezekiel 24:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ወይለይ እታ ደማዊት ከተማ! ነቲ ኵምራ እውን ከይተረፈ ንሓዊ ከልዕሎ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ለደም ከተማ ወዮላት! እኔ ደግሞ ማገዶዋን ታላቅ አደርገዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለደም ከተማ ወዮላት! እኔ ደግሞ ማገዶዋን ታላቅ አደርገዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ለደም ከተማ ወዮላት! እኔ ደግሞ ማገዶውን ብዙ አደርገዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሱ ጉስያ ካታማትዉ አየ አና! ታንካ ም ሎይ ጉፓና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Suutsaa gussiyaa katamatiw aayye ana! Taanikka mitsaa loytsa guuppana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Suuth gussida katamays aayye ana! Tani iza xuugettana mith guuppana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ሱ ጉሲዳ ካታማይስ ኣዬ ኣና! ታኒ ኢዛ ጹጌታና ሚ ጉፓና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ሱ ጉስያ ካታማ አየ! ታኒ ም ጉጃዳ ዎና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Suuthu gussiya katamaa ayye! Taani mithi gujada wothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ደም ላፈሰሰችው ከተማ ወዮላት! እኔም ደግሞ የምትቃጠልበትን ማገዶ እቈልላለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ “ለነፍሰ ገዳዮች ከተማ ወዮላት! ማገዶውን እኔ ራሴ አብዝቼ እጨምራለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣነውን ብርቱዕ መጋርያ ኽእጕድ እየ እሞ፥ ነታ በዓልቲ ደም ዝኾነት ከተማ ወይለኣ! |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣነውን ብርቱዕ መግሃር ክኣጒድ እየ እሞ፡ ነታ ብዓልቲ ደም ዝዀነት ከተማ ወይለኣ፡ |