Ezekiel 24:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነታ ዓማጺት ቤት ምሳሌ ንገሮም እሞ በሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ኣብ ድስቲ ኣቐሚጥካ ኣቐምጦ ከምኡ ውን ማይ ኣፍስሶ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለዐመፀኛውም ቤት ምሳሌን ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጣድ፥ ድስቲቱን ጣድ፥ ውኃም ጨምርባት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዓመፀኛውም ቤት ምሳሌን ተናገር እንዲህም በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጣድ፥ ምንቸቲቱን ጣድ፥ ውኃም ጨምርባት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዓመፀኛውም ቤት ምሳሌን ተናገር፥ እንዲህም በላቸው፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጣደው፥ ድስቱን ጣደው፥ ውኃም ጨምርበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ማካላንቻ አሳዉ ሀ ሌምሱዋ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ማዳብያ ድስትያ ታማን ዎደ፥ ሃ አን ትጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha makkalanchcha asaw ha leemisuwaa oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Madaabiyaa disttiyaa taman wotsaade, haatsaa an tiga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ha makkallanchcha keeththaas hayssafe kaalli diza leemisoza yoota; Ubbaa Haariza GODAY, « ‹Birata distte tama bolla woththa; hessafe guye izan haath gujja. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃ ማካላንቻ ኬስ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛ ሌሚሶዛ ዮታ፤ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ « ‹ቢራታ ዲስቴ ታማ ቦላ ዎ፤ ሄሳፌ ጉዬ ኢዛን ሃ ጉጃ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ማካላንቾ አሳስ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ሀ ሌምሱዋ ኦዳ። ማዳበ ድስተ ታማ ቦላ ዎዳ ሃ እያን ትጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha makallancho asaas Ubba Haariya Goday haysada yaagees gada ha leemisuwa oda. Madabe diste tama bolla wothada haathe iyan tiga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለዚህ ዐመፀኛ ቤት እንዲህ ብለህ ተምሳሌት ተናገር፤ ‘ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ብረት ድስት በእሳት ላይ ጣድ፤ ከጣድህም በኋላ ውሃ ጨምርበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ልዑል እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የመሰልኩትን ይህን ምሳሌ ዐመፀኞች ለሆኑት ሕዝቤ ንገራቸው፤ ‘ድስት በእሳት ላይ ጥደህ ውሃ አድርግበት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ከዳዕ ቤት፥ ምስላ ንገሮም፤ ከምዙይውን በሎም፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ድስቲ ሰኽትት፤ ሰኽትቶ ማይ ድማ ግበረሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነታ ኸዳዕ ቤት ምስላ ንገራ በሎምውን፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ድስቲ ሰኽትት፡ ሰኽትቶ ማይ ድማ ኣዕርቐሉ። |