Ezekiel 24:21 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንቤት እስራኤል ተዛረቦም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። እንሆ ንመቕደሰይ፡ ንብልጽግና ሓይልኻ፡ ትምኒት ኣዒንትኻን ነፍስኻ እትድንግጸሉን እርክስ ኣሎኹ፤ ካባኻትኩም ዝተረፉ ኣወዳትኩምን ኣዋልድኩምን ብሰይፊ ክወድቁ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእስራኤል ቤት ተናገር፤ እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ የኀይላችሁን ትምክሕት፥ የዐይናችሁን አምሮት፥ የነፍሳችሁንም ምኞት፥ መቅደሴን አረክሳለሁ፤ ያስቀራችኋቸውም ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእስራኤል ቤት ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ የኃይላችሁን ትምክሕት፥ የዓይናችሁን አምሮት፥ የነፍሳችሁን ምኞት መቅደሴን አረክሳለሁ፤ ያስቀራችኋቸውም ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ የኃይላችሁ ትምክሕት፥ የዓይናችሁ ምኞት፥ የነፍሳችሁ ናፍቆት የሆነውን መቅደሴን አረክሳለሁ፤ ትታችኋቸው የሄዳችሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ‘እስራኤልያ አሳ ሀዋዳን ያጋ፤ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ህንተ ጬቀትያ፥ ህንተ አይፍያዉ ሎእያነ ህንተ ሸምፑ አሞትያ ታ ጌሻ ጎልያ ታን ቱንሳና ሀናይ። ህንተ ጉየ አሼዳ ህንተ አቱማ ናናቱነ ህንተ ማጫ ናናቱ ማሻን ዉራና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ‹Israa'eeliyaa asaa hawaadan yaaga; Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; hintte c'eek'ettiyaa, hintte ayifiyaw lo"iyaanne hintte shemppuu amottiyaa ta Geeshsha Golliyaa taani tunissana hanay. Hintte guyye ashsheeda hintte attuma naanatuunne hintte mac'c'a naanatuu mashshaan wurana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele keeththas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intte ceeqettiza wolqqa, intte ayfe shempisizasozanne intte wozinas ufays gidida Xoossa Keeththaa tayssa ta tunisana. Intte yeggi bida intte macca naytinne attuma nayti mashshan wurana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኬስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ጬቄቲዛ ዎልቃ፥ ኢንቴ ኣይፌ ሼምፒሲዛሶዛኔ ኢንቴ ዎዚናስ ኡፋይስ ጊዲዳ ጾሳ ኬ ታይሳ ታ ቱኒሳና። ኢንቴ ዬጊ ቢዳ ኢንቴ ማጫ ናይቲኔ ኣቱማ ናይቲ ማሻን ዉራና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ እስራኤለ አሳ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “ህንተ ጬቀትያ፥ ህንተ አይፈ አሙዋነ ህንተ ሸምፖይ አሞትያ ታ ኬ ታኒ ቱንሳና ሀናይስ። ህንተ ጉየ አሽዳ ህንተ አደ ናይትነ ህንተ ማጫ ናይት ማሻን ዉራና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday Isra7eele asaa haysada yaagees; “Hinte ceeqetiya, hinte ayfe amuwanne hinte shempoy amotiya ta keethaa taani tunisana hanayis. Hinte guye ashshida hinte adde naytinne hinte macca nayti mashshan wurana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የኀይላችሁን ትምክሕት፣ የዐይናችሁ ማረፊያና የልባችሁ ደስታ የሆነውን መቅደሴን አረክሳለሁ። ትታችኋቸው የሄዳችሁ ወንድና ሴት ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ‘ጌታ እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው አለኝ፤ የክብራችሁ ትምክሕት፥ የዐይናችሁ ተስፋና የልባችሁ ደስታ የሆነውን ቤተ መቅደሴን እንዲያረክሱ እተዋቸዋለሁ፤ በኢየሩሳሌም የቀሩት ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በጦርነት ይገደላሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንቤት እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎም፡ እንሆ፡ እታ ሓበን ሓይልኹም፡ እታ ተድላ ኣዒንትኹም፡ እታ ናፍቖት ነፍስኹም፡ ቤት መቕደሰይ ከርክሳ እየ። እቶም ድሕሬኹም ዝሐደግኩምዎም ኣወዳትኩምን ኣዋልድኩምን ብሰይፊ ኺወድቁ እዮም። |