Ezekiel 24:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ወዲ ሰብ፡ ስም እታ መዓልቲ፡ በዛ መዓልቲ እዚኣ ጽሓፈልካ፡ ንጉስ ባቢሎን በታ መዓልቲ እቲኣ ኣንጻር የሩሳሌም ኣተወ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የሰው ልጅ ሆይ! የዚ​ህን ቀን፥ የዛ​ሬን ቀን ስም ጻፍ፤ በዚህ ቀን የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ይመ​ጣ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰው ልጅ ሆይ፥ የዚህን ቀን፥ የዛሬን ቀን ስም ጻፍ፤ በዚህ ቀን የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም ቀረበ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰው ልጅ ሆይ፥ የዚህን ቀን፥ የዛሬን ቀን ስም ጻፍ፤ በዛሬዋ ቀን የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም ቀረበ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ላ አሳ ናአዉ፥ ሀዋ ሀች ጋላሳ ማዝጎብያን ጻፋ። አያዉ ጎፐ፥ ባብሎነ ካቲ የሩሳላመ ዶዴዳዌ ሀቻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Laa asaa na'aw, hawaa hachchi gallassaa mazggobiyaan s'aafa. Ayaw gooppe, Baabloone kaatii Yerusaalame dooddeeddawe hachcha.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso asa nawu! Hach hanno gallassayo dumma mazgaba; Baabiloone kawoy Yerusalaame ha gallassayn dooddi oykkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ሃች ሃኖ ጋላሳዮ ዱማ ማዝጋባ፤ ባቢሎኔ ካዎይ ዬሩሳላሜ ሃ ጋላሳይን ዶዲ ኦይኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሳ ናአዉ፥ ሀች ጋላስ ማዝጋበን ፃፋ። ባብሎነ ካዎይ የሩሳላመ ተቅዳይ ሀች።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Asa na7aw, hachi gallas mazgaben xaafa. Babiloone kawoy Yerusalaame teqiday hachi.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰው ልጅ ሆይ፤ ይህን ቀን፣ የዛሬውን ዕለት፣ ለይተህ መዝግብ፤ የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በዚህ ቀን ከብቧታልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሰው ልጅ ሆይ! የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን መክበብ የሚጀምርበት ስለ ሆነ ይህን የዛሬውን ዕለት በመዝገብ ጻፈው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ነዛ መዓልቲ እዚኣ ስም እዛ መዓልቲ እዚኣ ፀሓፍ፤ ንጉስ ባቢሎን ሎሚ መዓልቲ ናብ ኢየሩሳሌም ቀረበ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣታ ወዲ ሰብ፡ ነዛ መዓልቲ እዚኣ ስም እዛ መዓልቲ እዚኣ ጽሐፍ። ንጉስ ባቢሎን ሎሚ መዓልቲ ናብ የሩሳሌም ቀረበ።