Ezekiel 21:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ወዲ ሰብ፡ ተነበ እሞ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። በል፦ ሰይፊ፡ ሰይፊ ይስሕልን ከምኡ’ውን ይሽርሸርን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የሰው ልጅ ሆይ! እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል ብለህ ትን​ቢት ተና​ገር፤ ሰይፍ ሰይፍ የተ​ሳ​ለች፥ የተ​ሰ​ነ​ገ​ለ​ችም ሁኚ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰው ልጅ ሆይ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፤ ሰይፍ ሰይፍ የተሳለ የተሰነገለም ነው በል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰው ልጅ ሆይ፦ ትንቢት ተናገር፥ እንዲህም በል፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሰይፍ! የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ላ አሳ ናአዉ፥ ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳ፤ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ማሻ! ሌፈቴዳነ ቁጨቴዳ ማሻ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Laa asaa na'aw, hawaadan yaagaade timbbitiyaa oda; S'oossay hawaadan yaagee; ‹Mashshaa! leefetteeddanne k'uc'etteedda mashshaa!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso asa nawu! Tinbite yoota; GODAY, ‹Mashsha! Mashsha, leefettidanne qucettida mashsha!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ቲንቢቴ ዮታ፤ ጎዳይ፥ ‹ማሻ! ማሻ፥ ሌፌቲዳኔ ቁጬቲዳ ማሻ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሳ ናአዉ፥ ትንብተ ኦዳ፤ ታኒ ጎዳይ ኦድያባ አሳስ ኦዳ፤ ማሻ፤ ሌፈትዳነ ቁሸትዳ ማሻ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Asa na7aw, tinbite oda; taani Goday odiyaba asaas oda; mashsha; leefetidanne qushetida mashsha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፤ “ ‘ሰይፍ! ሰይፍ! የተሳለ የተወለወለም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሰው ልጅ ሆይ! ትንቢት ተናገር፤ እኔ እግዚአብሔር የምለውን ለሕዝቡ ተናገር፤ ሰይፍ! የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ተነበ፤ በልውን፤ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ሰይፊ! ሰይፊ! በሊሑን ተወልዊሉን ኣሎ፤” በል።
Amharic Tigrinya 2011 ኣታ ወዲ ሰብ፡ ተነበ በልውን፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ሰይፊ፡ ሰይፊ በሊሑን ተወልዊሉን ኣሎ፡ በል።