Ezekiel 21:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻ ወዲ ሰብ ድማ ተነበ እሞ በሎ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ብዛዕባ ኣሞናውያንን ብዛዕባ ጸርፈቶምን ከምዚ ይብል። ንስኻ እኳ ትብል፦ ሴፍ፡ ሴፍ ተሳሒቡ፤ ንሕርዲ ብሰንኪ እቲ ምብራህ ንኽሕከኽ ይስበር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አን​ተም የሰው ልጅ ሆይ! ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ አሞን ልጆ​ችና ስለ ስድ​ባ​ቸው እን​ዲህ ይላል ብለህ ትን​ቢት ተና​ገር፤ ሰይፍ ሰይፍ ለመ​ግ​ደል ተመ​ዝ​ዞ​አል፤ ጨር​ሶም ያርድ ዘንድ ተሰ​ን​ግ​ሎ​አል በል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተም የሰው ልጅ ሆይ። ጌታ እግዚአብሔር ስለ አሞን ልጆችና ስለ ስድባቸው እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፤ ቀናቸው በደረሰ፥ የኃጢአታቸው ቀጠሮ ጊዜ በደረሰ፥ በተገደሉት ኃጢአተኞች አንገት ላይ ያኖሩህ ዘንድ ከንቱን ራእይ ነገር ሲያዩልህ በሐሰትም ምዋርት ሲናገሩልህ። ሰይፍ፥ ሰይፍ ተመዝዞአል፥ ይገድልም ዘንድ ያብረቀርቅም ዘንድ ተሰንግሎአል በል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተም የሰው ልጅ ሆይ፦ ጌታ እግዚአብሔር ስለ አሞን ልጆችና ስለ ስድባቸው እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፤ ቀናቸው በደረሰ፥ የኃጢአታቸው ቀጠሮ ጊዜ በደረሰ፥ በተገደሉት ኃጢአተኞች
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ላ አሳ ናአዉ፥ ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳ፤ ‘እስራኤልያ ቦርያ አሞናቶ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ማሻ! ማሻይ ዎናዉ ሾኩዋፐ ሾደቴዳ፤ ዉርሳናዉነ ዋልቃንዳን ጶልቁ ጋናዉ ቁጨቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Laa asaa na'aw, hawaadan yaagaade timbbitiyaa oda; ‹Israa'eeliyaa boriyaa Amoonatoo Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Mashshaa! mashshay wod'anaw shookuwaappe shodetteedda; wurssanawunne walk'k'antsaadan p'olk'k'u gaanaw k'uc'etteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso asa nawu! Ubbaa Haariza GODAY nena Amooneta gishshassinne istta cashsha gishshas, ‹Mashsha! Mashsha! Wodhanaas shodettida dhayssanaas qucettida, wolqqanththa mala popol7u gaana qucettida mashsha.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ኔና ኣሞኔታ ጊሻሲኔ ኢስታ ጫሻ ጊሻስ፥ ‹ማሻ! ማሻ! ዎናስ ሾዴቲዳ ይሳናስ ቁጬቲዳ፥ ዎልቃን ማላ ፖፖልኡ ጋና ቁጬቲዳ ማሻ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ ናአዉ፥ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ። እስራኤለ ጫይያ አሞነታ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ኦዳ። “ይስያ ማሽ ሾሆፐ ሾደትስ፤ ዎናዉ ዎልአሜስ፤ ዉርሳናዉ ቁሸቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asa na7aw, haysada yaagada tinbite oda. Isra7eele cayiya Amooneta Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada oda. “Dhaysiya mashshi shoohope shodetis; wodhanaw wol7amees; wursanaw qushetees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አንተ የሰው ልጅ ሆይ! እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ስለ አሞናውያንና ስለ ስድባቸው ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ሰይፍ! ሰይፍ! ሊገድል የተመዘዘ፣ ሊያጠፋ የተጠረገ፣ እንደ መብረቅ ሊያብረቀርቅ የተወለወለ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሰው ልጅ ሆይ! ትንቢት ተናገር፤ ስለ ዐሞናውያንና ስለ ስድባቸው እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለውን እንዲህ ብለህ አስታውቃቸው፤ ‘አጥፊ ሰይፍ ተዘጋጅቶአል፤ ለመግደልና ለማውደም እንደ መብረቅም ለማብለጭለጭ ተወልውሎአል!’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻ ድማ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ተነበ፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ብዛዕባ ደቂ ኣሞንን ብዛዕባ ፀርፎምን ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ትንቢት ተናገር፤ በልውን፦ ኣብ ልዕሊ ኽሳድ እቶም በዝ ሓጢኣት ዝፍፀመሉ ጊዜ መዓልቶም ዝበፅሐ ቕቱላት ሓጥኣን ከንብሩኽስ ከንቱነት ክሪኡልኪ ጥንቈላ ሓሰት ከዓ ኽናገሩልኪ እንተለዉ ሰይፊ፥ ሰይፊ፥ ተመሊሑ ኣሎ፤ ክሓርድን ክጐምድን መስመስ ክብልን ተወልዊሉ ኣሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻ ድማ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ተነበ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ብዛዕባ ደቂ ዓሞንን ብዛዕባ ጸርፎምን ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገር በልውን፡ ኣብ ልዕሊ ኽሳድ እቶም በዚ ኣበሳ ዚፍጸመሉ ጊዜ መዓልቶም ዝበጽሔ ቕቱላት ረሲኣን ኼንብሩኽስ፡ ከንቱነት ኪርእዩልኪ፡ ጠንቈላ ሓሶት ከኣ ኪናገሩልኪ ኸለዉ፡ ሰይፊ፡ ሰይፊ ተመሊሑ ኣሎ። ኪሐርድን ኪጐምምን መስመስ ኪብልን ተወልዊሉ ኣሎ።