Ezekiel 21:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣበሳኹም ስለ እተገልጸ፡ ሓጢኣትኩም ኣብ ኵሉ ግብርታትኩም ይግለጽ። ከመይሲ፡ ክትዝከር ከም ዝመጻእኩም፡ ብኢድኩም ክትሕዙ ኢኹም፡ እብል ኣለኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ስለ​ዚህ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ኀጢ​አ​ታ​ች​ሁን ስለ ዐሰ​ባ​ችሁ፥ መተ​ላ​ለ​ፋ​ች​ሁም ስለ ተገ​ለጠ፥ ኀጢ​አ​ታ​ች​ሁም በሥ​ራ​ችሁ ሁሉ ስለ ታየ፥ እና​ን​ተም ስለ ታሰ​ባ​ችሁ፥ በእ​ርሱ ትያ​ዛ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ኃጢአታችሁን ስለ አሰባችሁ መተላለፋችሁም ስለ ተገለጠ ኃጢአታችሁም በሥራችሁ ሁሉ ስለ ታየ እናንተም ስለ ታሰባችሁ፥ በእጅ ትያዛላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ኃጢአታችሁን ስለ አሰባችሁ መተላለፋችሁም ስለ ተገለጠ ኃጢአታችሁም በሥራችሁ ሁሉ ስለ ታየ እናንተም ስለ ታሰባችሁ፥ በእጅ ትያዛላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄዋ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ናጋራይ ቆንጬዳ፤ ህንተ ባይዛንቻ አሳ ግድያዋ አሳይ ኡባይ ኤሬ፤ ህንተ ኦሱ ህንተ ናጋራንቻ ግድያዋ በሴ። ሄዋ ድራዉ፥ ህንተ ባይዙ ሀሳየታና፤ ህንተካ ህንተ ሞርክያዉ አደ እመታና’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hewaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Hintte nagaray k'onc'c'eedda; hintte bayzzanchcha asaa gidiyaawaa Asay ubbay eree; hintte oosuu hintte nagaranchcha gidiyaawaa bessee. Hewaa diraw, hintte bayzzuu hassayettana; hinttekka hintte morkkiyaw aad'd'iide imettana› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessa gishshas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intte ooththida miish ubbaan intte qonccera nagara ooththidi intte qohoza intte qofsida gishshassinne hessaththoka intte ooththida gishshas intte di7etti baana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ኦዳ ሚሽ ኡባን ኢንቴ ቆንጬራ ናጋራ ኦዲ ኢንቴ ቆሆዛ ኢንቴ ቆፍሲዳ ጊሻሲኔ ሄሳካ ኢንቴ ኦዳ ጊሻስ ኢንቴ ዲኤቲ ባና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ህንተ ናጋራይ ቆንጭስ፤ ህንተ ባላ ግደይሳ አሳ ኡባይ ኤሬስ፤ ህንተ ኦሶይ ህንተ ናጋራንቾ ግደይሳ በሴስ። ሄሳ ግሾ፥ ህንተ ኢታ ኦሶይ ሀሳየታና፤ ህንተ፥ ህንተ ሞርከታስ አድ እመታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees; hinte nagaray qoncis; hinte bala gideysa asa ubbay erees; hinte oosoy hinte nagarancho gideysa bessees. Hessa gisho, hinte iita oosoy hassayetana; hinte, hinte morketas aadhidi imetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እናንተ በምታደርጉት ሁሉ ኀጢአታችሁን በመግለጽ፣ በግልጽም በማመፅ በደላችሁን ስላሳሰባችሁ፣ እንዲህም ስላደረጋችሁ በምርኮ ትወሰዳላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ኃጢአታችሁ ተገልጦአል፤ በደለኞች መሆናችሁን ሰው ሁሉ ያውቃል፤ በምታደርጉት ነገር ሁሉ ኃጢአተኞች መሆናችሁን ታሳያላችሁ፤ ስለዚህ ተማርካችሁ ትሄዳላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ ገበንኩም ተቐሊዑ፥ ሓጢኣትኩም ብዅሉ ግብርኹም ብምርኣዩ፥ ሓጢኣቱ ስለ ዘዘከረኩም ዝኽርኹም ተዘኪሩ እዩ እሞ፥ ስለዙይ ብሓያል ኢድ ክትተሓዙ ኢኹም” ይብል ኣሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ገበንኩም ተቐሊዑ፡ ሓጢኣትኩም ብዂሉ ግብርኩም ብምርኣዩ፡ ኣበሳኹም ስለ ዘዘከረኩም፡ ዝኽርኹም ተዘኪሩ እዩ እሞ፡ ስለዚ ብሓያል ኢድ ክትተሐዙ ኢኹም፡ ይብል ኣሎ።