Ezekiel 20:47 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጫካ ደቡብ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ በሎ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፤ እንሆ፡ ኣብ ውሽጥኹም ሓዊ ከውርድ እየ፡ ንዅሎም ኣብ ውሽጥኹም ዘለዉ ለምለም ኣእዋምን ንዅሎም ንቑጽ ኣእዋምን ኪበልዖም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለናጌብም ዱር እንዲህ በለው፦ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ በአንተ ውስጥ እሳትን አነድዳለሁ፤ በውስጥህም ያለውን የለመለመውንና የደረቀውን ዛፍ ሁሉ ይበላል፤ የሚቃጠለውም ነበልባል አይጠፋም፤ ከደቡብም ጀምሮ እስከ ሰሜን ድረስ ፊት ሁሉ ይቃጠልበታል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለደቡብም ዱር። የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በአንተ ውስጥ እሳት አነድዳለሁ፤ በውስጥህም ያለውን የለመለመውንና የደረቀውን ዛፍ ሁሉ ይበላል፤ የሚቃጠል ነበልባል አይጠፋም፤ ከደቡብም ጀምሮ እስከ ሰሜን ድረስ ፊት ሁሉ ይቃጠልበታል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለደቡብም ዱር፦ የጌታን ቃል ስማ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በአንተ ውስጥ እሳት አነድዳለሁ፤ በውስጥህም ያለውን የለመለመውንና የደረቀውን ዛፍ ሁሉ ይበላል፤ የሚቃጠል ነበልባል አይጠፋም፤ ከደቡብም ጀምሮ እስከ ሰሜን ድረስ ፊት ሁሉ ይቃጠልበታል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ገድሳ ዎራዉ ሀዋዳን ያጋ፤ መና ጎዳ ቃላ ስሳ! ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ነ ግዶን ታማ ኦይና፤ ሄ ታማይ ነ እርጻ ምካ ነ መላ ምካ ኡባ ማና። ሄ ኤጽያ ታማይ ቶኤና፤ ገድሳፐ ቢደ፥ ሁጲሳ ጋካናዉ ደእያ አሳ ሶምኡዋ ኡባ ሄ ላጩ ላባና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gedissa woraw hawaadan yaaga; Med'inaa Godaa k'aalaa sisa! Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Taani ne giddon tamaa oytsana; he tamay ne irs's'a mitsaakka ne mela mitsaakka ubbaa maana. He ees's'iyaa tamay to'enna; gedissappe biide, huup'issa gakkanaw de'iyaa asaa som"uwaa ubbaa he lac'uu labbana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dugeha bagga woraas, ‹GODAA qaala siya!› ga; Ubbaa Haariza GODAY, ‹Tani ne bolla tama oyththana; tamazikka cililanne mela mith ubbaa maana; popol7u giza lacozi to7enna; dugehappe biidi pudeha gakkanaas diza asa ayfeso ubbaa labana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዱጌሃ ባጋ ዎራስ፥ ‹ጎዳ ቃላ ሲያ!› ጋ፤ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ታኒ ኔ ቦላ ታማ ኦይና፤ ታማዚካ ጪሊላኔ ሜላ ሚ ኡባ ማና፤ ፖፖልኡ ጊዛ ላጮዚ ቶኤና፤ ዱጌሃፔ ቢዲ ፑዴሃ ጋካናስ ዲዛ ኣሳ ኣይፌሶ ኡባ ላባና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዱገሀ ዎራስ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ኦድያባ ስአ ያጋዳ ኦዳ። ‘ታ ነ ግዶን ታማ የዳና፤ ሄ ታማይ ጭልኦ ምነ መላ ም ኡባ ማና። ሄ ኤፅያ ታማይ ቶኤና፤ ዱገሀፐ ብድ፥ ፑደሀ ባጋ ጋካናዉ ደእያ አሳ ሶምኦ ኡባ ሄ ላጮይ ላባና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dugeha woraas, Ubbaa Haariya Goday odiyaba si7a yaagada oda. ‘Ta ne giddon tama yeddana; he tamay cil7o mithaanne mela mithaa ubbaa maana. He eexiya tamay to7enna; dugehape bidi, pudeha bagga gakanaw de7iya asa som7o ubbaa he lacoy labana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለደቡቡ ደን እንዲህ በል፤ ‘ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በአንተ ላይ እሳት ልለኵስ ነው፤ እሳቱ የለመለመውንና የደረቀውን ዛፍህን ሁሉ ይበላል፤ የሚንቦገቦገው ነበልባሉም አይጠፋም፤ ከደቡብ እስከ ሰሜን ያለውን ፊት ሁሉ ይለበልባል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለደቡብም ጫካ እኔ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ የሚለውን ስማ ብለህ ንገረው፤ ‘ተመልከት! እነሆ እኔ በውስጥህ እሳትን በማቀጣጠል ላይ ነኝ፤ ይህም እሳት ለምለሙንም ሆነ ደረቁን ሳይመርጥ ዛፎችን ሁሉ ያቃጥላል፤ እሳቱንም ሊያጠፋው የሚችል አይኖርም፤ ከደቡብ እስከ ሰሜን ይዛመታል፤ በመንገዱ ያገኘውን ሁሉ ያቃጥላል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ዱር ደቡብ ከዓ፥ ቃል እግዚኣብሄር ስማዕ ኢልካ ንገሮ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ ኣባኻ ሓዊ ኽእጕድ እየ። ነተን ኣባኻ ዘለዋ ዅለን ጥሉላት ኣእዋምን፥ ንዅሉ ንቑፃት ኣእዋምን ሞዅ ኸብለን እዩ። እቲ ነዳዲ ሃልሃልታ ድማ ኣይጠፍእን፤ ካብ ደቡብ ክሳዕ ሰሜን ከዓ፥ ኵሉ ገፅ ብእኡ ኽነድድ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ዱር ደቡብ ከኣ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስማዕ፡ ኢልካ ንገሮ። እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣባኻ ሓዊ ኽኣጒድ እየ፡ ነተን ኣባኻ ዘለዋ ዂለን ጥሉላት ኣእዋምን ንዂሉ ንቑጻት ኣእዋምን ሞዂ ኬብለን እዩ። እቲ ነዳዲ ሃልሃልታ ድማ ኣይኪጠፍእን፡ ካብ ደቡብ ክሳዕ ሰሜን ከኣ ኲሉ ገጽ ብእኡ ኺነድድ እዩ። |