Ezekiel 20:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ህያባትኩም ምስ ኣምጻእኩም፡ ደቅኹም ብሓዊ ምስ ሓለፍኩም፡ ክሳዕ ሎሚ ብዅሉ ጣኦታትኩም ርኽሱ። ብህይወት ከም ዘለኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ብኣኻትኩም ኣይክምከርን እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ቍርባናችሁን በአቀረባችሁ ጊዜ፥ ልጆቻችሁንም በእሳት ባሳለፋችሁ ጊዜ፥ እስከ ዛሬ ድረስ በዐሳባችሁ ሁሉ ረከሳችሁ፤ የእስራኤል ቤት ሆይ! እኔስ እመልስላችኋለሁን? እኔ ሕያው ነኝ! አልመልስላችሁም፥” ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ቍርባናችሁን ባቀረባችሁ ጊዜ፥ ልጆቻችሁንም በእሳት ባሳለፋችሁ ጊዜ፥ እስከ ዛሬ ድረስ በጣዖቶቻችሁ ትረክሳላችሁን የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ከእናንተስ ዘንድ እጠየቃለሁን? እኔ ሕያው ነኛና ከእናንተ ዘንድ አልጠየቅም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ቁርባናችሁን ባቀረባችሁ ጊዜ፥ ልጆቻችሁንም በእሳት ባሳለፋችሁ ጊዜ፥ እስከ ዛሬ ድረስ በጣዖቶቻችሁ ትረክሳላችሁን የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ከእናንተስ ዘንድ እጠየቃለሁን? እኔ ሕያው ነኛና ከእናንተ ዘንድ አልጠየቅም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀችካ ሄዋ ማላ እሙዋ ሺሽያ ዎደነ ህንተ አቱማ ናናቱዋ ታማን ጹጊደ ያርሽያ ዎደ፥ ህንተ ኤቃን ኡባን ህንተና ቱንሲታ። ህንተኖ፥ እስራኤልያ አሳቶ፥ ታን ህንተናን ኦሸቶ? ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ታ ደኡዋን ጫቃይ: ታን ህንተናን ኦሸትከ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hachchikka hewaa mala imuwaa shiishshiyaa wodenne hintte attuma naanatuwaa taman s'uuggiide yarshshiyaa wode, hintte eek'an ubbaan hinttena tunissiita. Hinttenoo, Israa'eeliyaa asatoo, taani hinttenan ooshettoo? Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday ta de'uwaan c'aak'k'ay: Taani hinttenan ooshettikke. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte yarsho shiishshiza wode ubbaan intte nayta taman xuuggi yarshishe eeqa xoossatan hach gakkanaas tunishe deeta; intteno Isra7eele asatoo! Intte ta qofa oychchana mala ta inttes ero goo? Tani de7o Xoos gididayssan tanan caaqqays; intte tana oychchana mala ta inttes eeno giikke› gees» gaada yoota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ያርሾ ሺሺዛ ዎዴ ኡባን ኢንቴ ናይታ ታማን ጹጊ ያርሺሼ ኤቃ ጾሳታን ሃች ጋካናስ ቱኒሼ ዴታ፤ ኢንቴኖ ኢስራኤሌ ኣሳቶ! ኢንቴ ታ ቆፋ ኦይቻና ማላ ታ ኢንቴስ ኤሮ ጎ? ታኒ ዴኦ ጾስ ጊዲዳይሳን ታናን ጫቃይስ፤ ኢንቴ ታና ኦይቻና ማላ ታ ኢንቴስ ኤኖ ጊኬ› ጌስ» ጋዳ ዮታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀችካ ህንተ ያርሹዋ ያርሽያ ዎደ ህንተ ናይታ ታማን ያርሽድ፥ ኤቃ ኡባን ህንተና ቱንሴታ። ህንተኖ፥ እስራኤለ አሳዉ፥ ታኒ ህንተናን ኦይሸቶ? ታኒ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ታ ደኡዋን ጫቃስ፦ ታ ህንተናን ኦይሸትከ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hachika hinte yarshuwa yarshiya wode hinte nayta taman yarshidi, eeqa ubban hintena tuniseeta. Hinteno, Isra7eele asaw, taani hintenan oysheto? Taani Ubbaa Haariya Goday ta de7uwan caaqas: ta hintenan oyshetike. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ቍርባናችሁን በምታቀርቡበት ጊዜ ልጆቻችሁን ለእሳት በመዳረግ እስከ ዛሬ ድረስ በጣዖቶቻችሁ ሁሉ እየረከሳችሁ ናችሁ። የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ታዲያ የእኔን ሐሳብ እንድትጠይቁ ልፍቀድላችሁን? በሕያውነቴ እምላለሁ እንድትጠይቁኝ አልፈቅድም፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዛሬም እንኳ ተመሳሳይ መባ ታቀርባላችሁ፤ ልጆቻችሁን በእሳት ውስጥ መሥዋዕት አድርጋችሁ በማቅረብ በእነዚያው በጥንታውያኑ ጣዖቶች ራሳችሁን ታረክሳላችሁ፤ ይህን ሁሉ ካደረጋችሁ በኋላ እናንተ እስራኤላውያን ፈቃዴ ምን እንደ ሆነ ለመጠየቅ ትመጣላችሁ፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር በእርግጥ ሕያው አምላክ እንደ መሆኔ ምንም ነገር እንድትጠይቁኝ አልፈቅድላችሁም! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መባእኹም ክተቕርቡ፥ ውሉድኩም ድማ ብሓዊ ኽተሕልፉ እንተለኹም፥ ክሳዕ ሎሚ ብዅሉ ጣዖታትኩም ትረኽሱ ኣለኹም፤ ኣቱም ቤት እስራኤል እሞኸ ኣነዶ ብኣኻትኩም ክጥየቕ እየ? ኣነ ህያው እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ብኣኻትኩም ኣይጥየቕን እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መባእኩም ከተቕርቡ ውሉድኩም ድማ ብሓዊ ኸተሕልፉ ኸሎኹም፡ ክሳዕ ሎሚ ብዂሉ ጣኦታትኩም ትረኽሱ ኣሎኹም። ኣቱም ቤት እስራኤል፡ እሞኸ ኣነዶ ብኣኻትኩም ክሕተት እየ ኣነ ህያው እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ብኣኻትኩም ኣይክሕተትን እየ። |