Ezekiel 20:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ ንቤት እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ከም ልምዲ ኣቦታትኩም ዲኹም ተረኺስኩም፧ ከም ጽያፎም ከኣ ይምንዝር፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተ በአባቶቻችሁ ኀጢአት ረከሳችሁ፤ አመነዘራችሁ፤ ርኵሰታቸውንም ተከተላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንደ አባቶቻችሁ ልማድ ትረክሳላችሁን? ርኵሰታቸውንም ተከትላችሁ ታመነዝራላችሁን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እንደ አባቶቻችሁ ልማድ ትረክሳላችሁን? ርኩሰታቸውንም ተከትላችሁ ታመነዝራላችሁን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ “ኡባ ሞድያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ማይዛ አዎቱ ኦዳ ናጋራ ኡባ ኦደ፥ አያዉ ህንተና ቱንሲቴ? ኡንቱንቱ ቱና ኤቃ ጎይናናዉ አሞቲደ አያዉ ካሊቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; «Ubbaa Mooddiyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Hintte mayzza aawotuu ootseedda nagaraa ubbaa ootsiide, ayaw hinttena tunissiitee? Unttunttu tuna eek'aa goynanaw amottiide ayaw kaaliitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas, «Ubbaa Haariza GODAY Isra7eele asaas, ‹Intte aawati ooththida mala inttenikka inttenateththaa tuniseetii? Tunida istta eeqa misleta amoteththan ays xuugeteetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ፥ «ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ኢንቴ ኣዋቲ ኦዳ ማላ ኢንቴኒካ ኢንቴናቴ ቱኒሴቲ? ቱኒዳ ኢስታ ኤቃ ሚስሌታ ኣሞቴን ኣይስ ጹጌቴቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ አሳስ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ያጋዳ ኦዳ፦ ‘ህንተ ማይዛት ኦዳ ናጋራ ኦድ፥ አይስ ህንተና ቱንሴቲ? ኤንታ ቱና ኤቃ ጎይናናዉ አሞትድ አይስ ካሌቲ?’ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, Isra7eele asaas, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees yaagada oda: ‘Hinte mayzati oothida nagara oothidi, ayis hintena tuniseetii? Enta tuna eeqa goyinnanaw amotidi ayis kaalleetii?’ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “አባቶቻችሁ እንዳደረጉት ራሳችሁን ታረክሳላችሁን? በረከሱ ምስሎቻቸው ምኞት ትቃጠላላችሁን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሁንም እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለውን ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እንደ አባቶቻችሁ ራሳችሁን በማርከስና የእነርሱን አጸያፊ ጣዖቶች በማምለክ ለምን ትስታላችሁ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ንቤት እስራኤል፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም፤ ንስኻትኩም ከም መንገዲ ኣቦታትኩም እናኸድኩም ረኸስኩም፤ ነቲ ዘፀይፍ ነገሮም እናሰዓብኩም ዘሞኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ንቤት እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም፡ ንስኻትኩም ከም መገዲ ኣቦታትኩም እናኸድኩም ረኸስኩም፡ ነቲ ፍንፋን ነገሮም እናሰዐብኩም ዘሞኹም። |