Ezekiel 20:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንሽማግለታት እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ክትውከሰኒ ዲኻ ትመጽእ ዘለኻ? ኣነ ብህይወት ከም ዘለኹ፡ ብኣኻትኩም ኣይምመኸርኩን እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰው ልጅ ሆይ! ለእስራኤል ሽማግሌዎች ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔን ትጠይቁ ዘንድ መጥታችኋልን? እኔ ሕያው ነኝ! አልመልስላችሁም፥” ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ሽማግሌዎች ተናገር፥ እንዲህም በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔን ትጠይቁ ዘንድ መጥታችኋልን? እኔ ሕያው ነኝና በእናንተ ዘንድ አልጠየቅም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ልጅ ሆይ፥ የእስራኤልን ሽማግሌዎች ተናገራቸው፥ እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተ እኔን ልትጠይቁ መጣችሁን? እኔ ሕያው ነኝ፥ ለእናንተ አልጠየቅም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ላ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያ ጭማቶ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ዬዳዌ ታና ኦቻናሴ? ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ታ ደኡዋን ጫቃይ: ታን ህንተናን ኦሸትከ” ያጌ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Laa asaa na'aw, Israa'eeliyaa c'imatoo hawaadan yaagaade oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte yeeddawe taana oochchanaassee? Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday ta de'uwaan c'aak'k'ay: Taani hinttenan ooshettikke» yaagee› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Haysso asa nawu! Isra7eele cimatas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intte ta qofaa oychchana yidetii? Tani de7o Xoos gididayssan caaqqays; intte tana oychchidi erana mala koykke› gees gaada yoota» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኢስራኤሌ ጪማታስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ታ ቆፋ ኦይቻና ዪዴቲ? ታኒ ዴኦ ጾስ ጊዲዳይሳን ጫቃይስ፤ ኢንቴ ታና ኦይቺዲ ኤራና ማላ ኮይኬ› ጌስ ጋዳ ዮታ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳ ናአዉ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ፥ እስራኤለ ጭማታኮ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ያጋ፦ ‘ህንተ ታ ሸንያ ኦይቻናዉ ይደቲ? ታኒ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ታ ደኡዋን ጫቃስ፦ ህንተ ታና ኦይቻና መላ ታ ኮይከ።’ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asa na7aw, Ubbaa Haariya Goday, Isra7eele cimatako Goday haysada yaagees yaaga: ‘Hinte ta sheniya oychanaw yidetii? Taani Ubbaa Haariya Goday ta de7uwan caaqas: hinte tana oychana mela ta koyke.’ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሐሳቤን ልትጠይቁ መጣችሁን? በሕያውነቴ እምላለሁ ከእኔ ጠይቃችሁ እንድትረዱ አልፈቅድም፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የሰው ልጅ ሆ! እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለውን ለእነዚህ ሰዎች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፥ ‘ፈቃዴን ለማወቅ መጥታችኋልን? እኔ ሕያው እንደ መሆኔ ምንም ነገር እንድትጠይቁኝ አልፈቅድላችሁም፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።’ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ነቶም ዓበይቲ እስራኤል ‘ክትጥይቑኒዶ መፂእኹም?’ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፤ ኣነ ህያው እየ፥ ብኣኻትኩም ኣይጥየቕን እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ” ኢልካ ንገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣታ ወዲ ሰብ፡ ነቶም ዓበይቲ እስራኤል፡ ክትሐቱኒዶ መጺእኩም ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ኣነ ህያው እየ፡ ብኣኻትኩም ኣይሕተትን እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ኢልካ ንገሮም። |