Ezekiel 20:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ኣታ ወዲ ሰብ ንቤት እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። በዚ ግና ኣቦታትኩም ኣብ ልዕለይ ብምጥሓስ ጸሪፎምኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ! ለእስራኤል ቤት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህም ደግሞ አባቶቻችሁ በአደረጉት ዐመፅ አስቈጡኝ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ቤት ተናገር እንዲህም በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚህም ደግሞ አባቶቻችሁ ባደረጉት ዓመፅ አስቈጡኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ቤት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዚህም ደግሞ አባቶቻችሁ ባደረጉት ዓመጽ አስቆጡኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ህንተ አዎቱካ ታናን አማነተናን እጺደ፥ ሄ የዎቱዋን ታና ቦሬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, asaa na'aw, Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaade oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; hintte aawotuukka taanan ammanettennan is's'iide, he yewotuwaan taana boreeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas asa nawu! Isra7eele asaas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Intte aawati tanan ammanettontta aggidi hayssan tana cayida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኣሳ ናዉ! ኢስራኤሌ ኣሳስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ኣዋቲ ታናን ኣማኔቶንታ ኣጊዲ ሃይሳን ታና ጫዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ አሳ ናአዉ፥ እስራኤለ አሳስ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ኦዳ፦ ሄሳ ኦድ ህንተ አዋት አማነቶና እፅድ ታና ጫይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, asa na7aw, Isra7eele asaas, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada oda: hessa oothidi hinte aawati ammanetona ixidi tana cayidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ አባቶቻችሁ እኔን በመተው በዚህ ደግሞ አቃለሉኝ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እንግዲህ የሰው ልጅ ሆይ! እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምላቸውን ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤ አባቶቻቸው እኔን በመካድ በዚህ ተዳፈሩኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ንቤት እስራኤል፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም፤ በዙይ ድማ ኣቦታትኩም ንኣይ ብምጥላሞም ፀረፉኒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ንቤት እስራኤል፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም፡ በዚ ድማ ኣቦታትኩም ንኣይ ብምጥላሞም ጸረፉኒ። |