Ezekiel 2:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጨካናት ውሉዳትን ተሪር ልብን እዮም። ናብኦም እሰደኩም ኣለኹ፤ ክትብሎም ድማ ይግባእ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱ ፊታቸው የከፋ፥ ልባቸው የደነደነ ልጆች ናቸው። እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፤ አንተም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱ ፊታቸው የተጨማተረ ልባቸውም የደነደነ ልጆች ናቸው። እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፤ አንተም። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፊታቸው የተኮሳተረና ልባቸውም የደነደነ ልጆች ናቸው፥ እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፥ አንተም እንዲህ በላቸው፦ “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ዎዛና ሙመነ ዬላይ ባይናዋንታ ግድያ ድራዉ፥ ታን ኔና ኡንቱንቱኮ ኪታይ። ባደ፥ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu wozana muumenne yeellay baynnawantta gidiyaa diraw, taani neena unttunttukko kiittay. Baade, ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti yeellay bayndaytanne wozina muumeta gidida gishshas tani nena isttako kiittays. Ne baada isttas, ‹Ubbaa Haariza GODAY yootides› ga yoota; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ዬላይ ባይንዳይታኔ ዎዚና ሙሜታ ጊዲዳ ጊሻስ ታኒ ኔና ኢስታኮ ኪታይስ። ኔ ባዳ ኢስታስ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ዮቲዴስ› ጋ ዮታ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ዎዛና ሙመነ ዬል ባይናይሳታ ግድያ ግሾ፥ ታ ነና ኤንታኮ ኪታይስ። ታኒ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጋይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti wozana muumenne yeelli baynayisata gidiya gisho, ta nena entako kiittayis. Taani, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagayis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሕዝቡም እልኸኛና ዐንገተ ደንዳና ነው፤ እኔ ወደ እነርሱ እልክሃለሁ፤ አንተም ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል’ በላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ትውልዱ እልኸኛና ልበ ደንዳና ነው። ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ እንድትነግራቸው ወደ እነርሱ እልክሃለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ እዞም ገፆም ዝተረረ፥ ልቦም ዝሓረነ ደቂ እሰደካ ኣለኹ፤ ንስኻ ድማ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ እዞም ገጾም ዝተረረ፡ ልቦም ዝሐረነ ደቂ እሰደካ ኣሎኹ። ንስኻ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎም። |