Ezekiel 2:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ ከምዚ በለኒ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ናብ ደቂ እስራኤል፡ ናብ ኣንጻረይ ዝዓለወ ዓማጺ ህዝቢ እሰደካ ኣለኹ። ንሳቶምን ኣቦታቶምን ክሳዕ ሎሚ ኣብ ልዕለይ በዲሎም ኣለዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም እን​ዲህ አለኝ፥ “የሰው ልጅ ሆይ! እኔን ወደ አስ​መ​ረ​ሩኝ ወደ እስ​ራ​ኤል ቤት እል​ክ​ሃ​ለሁ። እነ​ር​ሱና አባ​ቶ​ቻ​ቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐመ​ፁ​ብኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም እንዲህ አለኝ። የሰው ልጅ ሆይ፥ በእኔ ላይ ወደ ዐመፁ ወደ ዓመፀኞች ሰዎች ወደ እስራኤል ልጆች እልክሃለሁ። እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐመፁብኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ወደ እስራኤል ልጆች፥ ወደ ዓመፀኞች አገር፥ በእኔ ላይ ወደ ዐመፁት እልክሃለሁ። እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ቀን ድረስ በእኔ ላይ ዐመፁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔኖ አሳ ናአዉ፥ ታን ኔና እስራኤልያ አሳኮ፥ ታ ቦላ ማካሌዳ ማካላንቻ ካዉተኮ ኪታይ፤ ኡንቱንቱነ ኡንቱንቱ አዎቱ ሀች ጋካናዉካ ታ ቦላ ማካሊደ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaadan yaageedda; «Neenoo asaa na'aw, taani neena Israa'eeliyaa asaakko, ta bolla makkaleedda makkalanchcha kawutetsaakko kiittay; unttunttunne unttunttu aawotuu hachchi gakkanawukka ta bolla makkaliidde de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izikka taas, «Haysso asa nawu! Ta bolla makkallida makkallanchcha dere Isra7eele asaakko ta nena kiittays; isttinne istta aawati hach gakkanaaska ta bolla makkallida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚካ ታስ፥ «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ታ ቦላ ማካሊዳ ማካላንቻ ዴሬ ኢስራኤሌ ኣሳኮ ታ ኔና ኪታይስ፤ ኢስቲኔ ኢስታ ኣዋቲ ሃች ጋካናስካ ታ ቦላ ማካሊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሳ ናአዉ፥ ታ ነና እስራኤለ አሳኮ፥ ታ ቦላ ማካልዳ ደርያኮ ኪታይስ። ኤንትነ ኤንታ ማይዛት ሀች ጋካናዉ ታ ቦላ ማካልዳ መላ ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Asa na7aw, ta nena Isra7eele asaako, ta bolla makallida deriyako kiittayis. Entinne enta mayzati hachi gakanaw ta bolla makallida mela de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ በእኔ ላይ ወደ ዐመፀው ወደ ዐመፀኛው የእስራኤል ሕዝብ እልክሃለሁ፤ እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐምፀውብኛል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! በእኔ ላይ ወደ ዐመፁት ወደ እስራኤል ሕዝብ እልክሃለሁ፤ እነርሱና የቀድሞ አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ በእኔ ላይ እንዳመፁ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በለኒውን፥ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ናብ ደቂ እስራኤል፥ ናብቶም ካባይ ዝዓመፁ ዓመፀኛታት ህዝቢ እልእኸካ ኣለኹ፤ ንሳቶምን ኣቦታቶምን ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ዓሚፆሙኒ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 በለኒውን፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ ናብ ደቂ እስራኤል፡ ናብቶም ካባይ ዝዐለዉ ዓለወኛታት ህዝብታት እልእከካ ኣሎኹ። ንሳቶምን ኣቦታቶምን ክሳዕ እዛ መዓልቲ እዚኣ ተጻሪሮምኒ ኣለዉ።