Ezekiel 19:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳ ግና ብቝጥዓ ተቐዲዳ ናብ ምድሪ ተደርበየት፡ ንፋስ ምብራቕ ድማ ፍሬኣ ኣንቀጸት። ድልዱል በትሪኣ ተሰባቢሩን ነቐጸን፤ እቲ ሓዊ ድማ በሊዕዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን በመ​ዓት ተነ​ቀ​ለች፤ ወደ መሬ​ትም ተጣ​ለች፤ የሚ​ያ​ቃ​ጥ​ልም ነፋስ ፍሬ​ዋን አደ​ረቀ፤ ብር​ቱ​ዎች በት​ሮ​ች​ዋም ተሰ​በ​ሩና ደረቁ፤ እሳ​ትም በላ​ቻ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን በመዓት ተነቀለች ወደ መሬትም ተጣለች የምሥራቅም ነፋስ ፍሬዋን አደረቀ፤ ብርቱዎች በትሮችዋም ተሰበሩና ደረቁ፥ እሳትም በላቻቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን በቁጣ ተነቀለች፥ ወደ መሬትም ተጣለች፤ የምሥራቅ ነፋስ ፍሬዋን አደረቀ፤ ብርቱ ቅርንጫፎቿም ተሰበሩና ደረቁ፤ እሳትም በላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሄ ቱራይ ሀንቁዋን ሾደቲደ፥ ቢታን ኦለቴዳ። አዋይ ዶልያ ጫርኩ አ አይፍያ መልስና ቆቆፈቴዳ፤ አ ምኖ ታሺ መልና፥ ታማይ ሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin he turay hank'k'uwaan shodettiide, biittan oletteedda. Away doliyaa c'arkkuu Aa ayifiyaa melissina k'ok'ofetteedda; Aa mino tashii melina, tamay meedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin hanqon dhoqallettadus; duge biittan olettadus; arshey mokkiza bagga carkoy izo melissides; iza ayfida ayfeza qoqofides; mino izi haggati dagammida; tamaykka istta mides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሃንቆን ቃሌታዱስ፤ ዱጌ ቢታን ኦሌታዱስ፤ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋ ጫርኮይ ኢዞ ሜሊሲዴስ፤ ኢዛ ኣይፊዳ ኣይፌዛ ቆቆፊዴስ፤ ሚኖ ኢዚ ሃጋቲ ዳጋሚዳ፤ ታማይካ ኢስታ ሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሄ ዎይነይ ሀንቆን ሾደትድ ሳአን የገትስ፤ ዶሎሀ ጫርኮይ እያ አይፍያ መልስስ፤ እያ ምኖ ታሸይ መልን ታም ምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin he woyney hanqon shodetidi sa7an yegetis; doloha carkoy iya ayfiya melisis; iya mino tashey melin tami mis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን በቍጣ ተነቀለች፤ ወደ ምድርም ተጣለች። የምሥራቅ ነፋስ አደረቃት፤ ፍሬዎቿንም አረገፈባት። ብርቱዎቹ ቅርንጫፎቿ ክው አሉ፤ እሳትም በላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን በቊጣ ከስሩ ተነቅሎ ወደ ምድር ተጣለ። ከበረሓ የሚነሣ የምሥራቅ ነፋስ አደረቀው፤ ፍሬዎቹም ረገፉ፤ ብርቱ የሆኑት ቅርንጫፎቹም ደረቁ፤ እሳትም በላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግናኸ ብቝጥዓ ተበቈሰት፤ ኣብ ምድሪ ኸዓ ተደርበየት፤ ንፋስ ምብራቕ ድማ ንፍሪኣ ኣንቀፆ፤ ድልዱል ጨናፍራ ተሰባቢሩ ነቐፀ፤ ሓዊውን በልዖ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ ብቚጥዓ ተመንቈሰት፡ ኣብ ምድሪ ኸኣ ተደርበየት፡ ንፋስ ምብራቕ ድማ ፍሪኣ ኣንቀጸ። ድልዱል ጨናፍራ ተሰብረን ነቐጸን፡ ሓዊውን በልዖ።