Ezekiel 18:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዅሉ እቲ ዝፈደልካሉ በደልካ ካባኻ ደርብዮ። ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ይግበረልኩም፤ ኣቱም ቤት እስራኤል ስለምንታይ ክትመውቱ ኢኹም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የበ​ደ​ላ​ች​ሁ​ትን በደል ሁሉ ከእ​ና​ንተ ጣሉ፤ አዲስ ልብና አዲስ መን​ፈ​ስ​ንም ለእ​ና​ንተ አድ​ርጉ፤ የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ሆይ! ስለ ምን ትሞ​ታ​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የበደላችሁትን በደል ሁሉ ከእናንተ ጣሉ አዲስ ልብና አዲስ መንፈስም ለእናንተ አድርጉ፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ስለ ምን ትሞታላችሁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የበደላችሁትን በደል ሁሉ ከእናንተ ጣሉ፥ አዲስ ልብና አዲስ መንፈስም ለእናንተ አድርጉ፥ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ለምን ትሞታላችሁ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ናቄዳ ናቁዋ ኡባ ህንተፐ ሃሲደ፥ ኦራ ዎዛናነ ኦራ አያና አክተ። ህንተኖ እስራኤልያ አሳቶ፥ አያዉ ሀይቂቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte naak'k'eedda naak'uwaa ubbaa hintteppe haasiide, ooratsa wozanaanne ooratsa ayaanaa akkite. Hinttenoo Israa'eeliyaa asatoo, ayaw hayk'k'iitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte ta bolla ooththida qoho ubbaa wora olite; inttes ooraththa wozinaynne ooraththa ayanay de7o; intteno Isra7eele asatoo ays hayqqeetii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ታ ቦላ ኦዳ ቆሆ ኡባ ዎራ ኦሊቴ፤ ኢንቴስ ኦራ ዎዚናይኔ ኦራ ኣያናይ ዴኦ፤ ኢንቴኖ ኢስራኤሌ ኣሳቶ ኣይስ ሃይቄቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ኢታ ኦሱዋ ኡባ ዎራ የግድ፥ ኦራ ዎዛናነ ኦራ አያና ኤክተ። ህንተኖ፥ እስራኤለ አሳዉ፥ አይስ ሀይቄቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte iita oosuwa ubba wora yeggidi, ooratha wozananne ooratha ayyaana ekite. Hinteno, Isra7eele asaw, ayis hayqeetii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእኔ ላይ የፈጸማችሁትን በደል ሁሉ ወደ ኋላ ጣሉት፤ አዲስ ልብና አዲስ መንፈስ ይኑራችሁ። የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ለምን ትሞታላችሁ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከክፉ ሥራችሁ ሁሉ ተላቃችሁ አዲስ መንፈስና አዲስ ልብ ይኑራችሁ፤ እናንተ እስራኤላውያን ለምን ትሞታላችሁ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ዝበደልኩምዎ በደል ካባኻትኩም ደርብዩ፤ ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ንኣኻትኩም ግበሩ። ኣቱም ቤት እስራኤል ስለ ምንታይ እትሞቱ?
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ዝገሀስኩምዎ ግህሰት ካባኹም ደርብዩ፡ ሓድሽ ልብን ሓድሽ መንፈስን ድማ ግበሩ። ኣቱም ቤት እስራኤል፡ ስለምንታይ እትሞቱ