Ezekiel 18:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነዚ ምስላ እዚ ብዛዕባ ምድሪ እስራኤል ተጠቒምካ፡ ኣቦታት ምቁር ወይኒ በሊዖም፡ ኣስናን ቈልዑ ኸኣ ድኹም ኰይኑ፡ እንታይ ማለትካ እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች፦ ‘አባ​ቶች ጨርቋ የወ​ይን ፍሬ በሉ፥ የል​ጆ​ችም ጥር​ሶች ጠረሱ’ ብላ​ችሁ በመ​ካ​ከ​ላ​ችሁ የም​ት​መ​ስ​ሉት ምሳሌ ምን​ድን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ እስራኤል ምድር። አባቶች ጨርቋ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ ብላችሁ የምትመስሉት ምሳሌ ምንድር ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አባቶች ጎምዛዛ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች አጠረሰ፥ ብላችሁ ስለ እስራኤል ምድር የምትመስሉት ምሳሌ ምንድነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ ቢታባ ህንተ፥ ‘አዎቱ ጋምኤ ዎይንያ ሚና፥ ናናቱዋ አቻይ ዝልኤዳ’ ጊደ ህንተ ሌምስያዌ አዬ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa biittaabaa hintte, ‹Aawotuu gam"e woyniyaa miina, naanatuwaa achchay zil"eedda› giide hintte leemisiyaawe ayee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Isra7eele biitta gishshas, ‹Aawati qawu7e woyne miin nayta achchi zil7ides› giidi intte tosse yootizay aazee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢስራኤሌ ቢታ ጊሻስ፥ ‹ኣዋቲ ቃዉኤ ዎይኔ ሚን ናይታ ኣቺ ዚልኢዴስ› ጊዲ ኢንቴ ቶሴ ዮቲዛይ ኣዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለ ቢታባ አሳይ፥ ‘አዋቲ ቃዉኤ ዎይነ ምን፥ ናይታ አቻይ ሀይቅስ’ ያግድ ኦድያ ሌምሶይ አይቤ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eele biittaba asay, ‘Aawati qawu7e woyne min, nayta achay hayqis’ yaagidi odiya leemisoy aybee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ስለ እስራኤል ምድር፣ “ ‘አባቶች ጐምዛዛ የወይን ፍሬ በሉ፤ የልጆችንም ጥርስ አጠረሰ’ እያላችሁ የምትመስሉት ተምሳሌት ምን ለማለት ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በእስራኤል ምድር ተደጋግሞ የሚነገር ይህ ምሳሌ ምንድን ነው? ‘ወላጆች ጐምዛዛ የወይን ፍሬ በሉ፤ ነገር ግን የልጆቻቸውን ጥርስ አጠረሰ’ ይላሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ስለ ምንታይ ኢኹም ኣብ ምድሪ እስራኤል፥ ‘ኣቦታት መፂፅ ዘቢብ በልዑ እሞ፥ ነስናን እቶም ውሉድ ከኸወ’ ኢልኩም እትምስሉ?
Amharic Tigrinya 2011 ስለምንታይ ኢኹም ኣብ ሃገር እስራኤል እዚ ምስላ እዚ፡ ኣቦታት መጺጽ ዘቢብ በልዑ እሞ ነስናን እቶም ውሉድ ኰኸወ፡ ኢልኩም እትምስሉ