Ezekiel 17:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ትብሉ ዶ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ክስስን ድዩ? ንሱዶ ሱሩ ስሒቡ ፍሬኡውን ኣይቆርጾን እሞ፡ ክነቅጽ ኣይኰነን፧ ኣብ ኩሉ ቆጽሊ ፈልፋሊኡ ክነቅጽ እዩ፣ ዋላ እውን ብሱሩ ክምንጥልዎ ዓቢ ሓይሊ ወይ ብዙሓት ሰባት እንተዘይሃልይዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በውኑ ይከናወንለት ይሆን? ይደርቅስ ዘንድ፥ አዲስ የበቀለውስ ቅጠሉ ይጠወልግ ዘንድ ሥሩን አይነቅለውምን? ፍሬውንስ አይለቅመውምን? ሥሩም የተነቀለው በብርቱ ክንድና በብዙ ሕዝብ አይደለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በውኑ ይከናወንለት ይሆንን? ይደርቅስ ዘንድ፥ አዲስ የበቀለውስ ቅጠሉ ይጠወልግ ዘንድ ሥሩን አይነቅለውምን? ፍሬውንስ አይለቅመውምን? ሥሩም የተነቀለው በብርቱ ክንድና በብዙ ሕዝብ አይደለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያድግ ይሆንን? እንዲደርቅ፥ አዲስ የበቀለው ቅጠሉም እንዲጠወልግ ሥሩን አይነቅለውምን? ፍሬውንስ አያረግፈውምን? ከሥሩም ለመንቀል ብርቱ ክንድ ወይም ብዙ ሕዝብ አያስፈልገውም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡንቱንቶ ኔን ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሄ ቱራይ ድጫኔ? ኮይሮ አ ቶኬዳ አርጋንይ አ ሾደኔ? አ አይፈቱዋ ቆቆፊደ፥ አ እርጻ ሀይቱዋ መልሰኔ? አ ሄ ሳኣፐ ጻጱዋና ፑደ ሾዳናዉ ዎልቃማ ዎልቃ፥ ዎይ ዳሮ አሳ ኮሸና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Unttunttoo neeni hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «He turay dic'c'anee? Koyiro Aa tokkeedda arggantsay Aa shoddennee? Aa ayifetuwaa k'ok'k'ofiide, Aa irs's'a haytsatuwaa melissennee? Aa he sa'aappe s'ap'uwaanna pude shoddanaw wolk'k'aama wolk'k'aa, woy daro asaa koshshenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni isttas, ‹Ubbaa Haariza GODAY: he turay diccanee? Koyro gollezi shullana mala xaphoza shoddiin iza ayfezi qoqofettenee? Unquloykka ubbay melana; iza xaphoppe shoddanaas mino qesenne daro asa wolqqa koshshenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ኢስታስ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ ሄ ቱራይ ዲጫኔ? ኮይሮ ጎሌዚ ሹላና ማላ ጻጶዛ ሾዲን ኢዛ ኣይፌዚ ቆቆፌቴኔ? ኡንቁሎይካ ኡባይ ሜላና፤ ኢዛ ጻጶፔ ሾዳናስ ሚኖ ቄሴኔ ዳሮ ኣሳ ዎልቃ ኮሼና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ኦዳ። “ሄ ዎይነይ ድጫኔ? ኮይሮ እያ ቶክዳ አርጋንይ እያ ሾደኔ? እያ አይፈታ ቆቆፍድ፥ እያ እርፃ ሀይታ መልሰኔ? እያ ሄ በሳፈ ፃጶራ ሾዳናዉ ግታ ዎልቃ ዎይኮ ዳሮ አስ ኮሸና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada oda. “He woyney diccanee? Koyro iya tokida arganthay iya shoddenee? Iya ayfeta qoqofidi, iya irxa haythata melisennee? Iya he bessaafe xaphora shoddanaw gita wolqaa woyko daro asi koshshenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንዲህም በላቸው፣ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ያድግ ይሆን? ይጠወልግ ዘንድ ሥሩ ተነቅሎ ፍሬው አይረግፍምን? ቀንበጡም ሁሉ ይደርቃል። ከሥሩ ለመንቀል ብርቱ ክንድና የብዙ ሰው ጕልበት አያስፈልገውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ተናገር፦ ይህ የተተከለው የወይን ተክል ይጸድቃልን? የመጀመሪያው ንስር ሥሩን ነቅሎ ፍሬው እንዲበሰብስና እንዲደርቅ እንዲሁም ለምለም ቅጠሉ እንዲጠወልግ አያደርገውምን? ሥሩን ለመንቀል ጠንካራ የጦር መሣሪያ ወይም ኀይለኛ ሠራዊት አያስፈልገውም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በለ ድማ፥ “ክተልምዕዶ እያ? ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፤ ምእንቲ ኽትነቅፅስ ሱራዶ ኣይንቀልን? ፍሪኣኸ ኣይቝረፅን ድዩ? እቲ ኻብኣ ዝጨብጨበ ዅሉ ቘፅልኸ ኣይነቅፅን ድዩ? ሱራ ንምብቋስ፥ ሓያል ቅልፅምን ብዙሕ ህዝብን ኣየድልን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በል ድማ፡ ክትልምዕዶ እያ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። ምእንቲ ኽትነቅጽሲ ሱራዶ ኣይኪምንቈስን፡ ፍሪኣኸ ኣይኪቚረጽን እዩ እቲ ኻብኣ ዝጨብጨበ ዂሉ ቘጽልስ ኣይኪነቅጽን ድዩ ሱራ ንምምንቋስ ሓያል ቅልጽምን ብዙሕ ህዝብን ኣየድልን እዩ። |