Ezekiel 17:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ በሪኽ ከረን እስራኤል ክተኽሎ እየ፣ ክፈርዩን ክፈሪን ጽቡቕ ቄድሮስ ኪኸውንን እዩ። ኣብ ትሕቲኣ ድማ ኲለን ኣዕዋፍ ኲሉ ክንፊ ክነብራ እየን። ኣብ ጽላሎት ናቱ ክነብሩ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፍ ባለው በእ​ስ​ራ​ኤል ተራራ ላይ እተ​ክ​ለ​ዋ​ለሁ፤ ቅር​ን​ጫ​ፎ​ች​ንም ያወ​ጣል፤ ፍሬም ያፈ​ራል፤ ታላ​ቅም ዝግባ ይሆ​ናል፤ በበ​ታ​ቹም ወፎች ሁሉ ያር​ፋሉ፤ በቅ​ር​ን​ጫ​ፎ​ቹም ጥላ በክ​ንፍ የሚ​በ​ርር ሁሉ ይጠ​ጋል፤ ቅር​ን​ጫ​ፉም ይሰ​ፋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፍ ባለው በእስራኤል ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፥ ቅርንጫፎችም ያወጣል ፍሬም ያፈራል የከበረም ዝግባ ይሆናል፤ በበታቹም ወፎች ሁሉ ያርፋሉ፥ በቅርንጫፎቹም ጥላ በክንፍ የሚበርር ሁሉ ይጠጋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከፍ ባለው በእስራኤል ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፥ ቅርንጫፎችም ያወጣል፥ ፍሬም ያፈራል፥ የተዋበ ዝግባ ይሆናል፥ በበታቹም ወፎች ሁሉ ይኖራሉ፥ በቅርንጫፎቹም ጥላ በክንፍ የሚበርሩ ሁሉ ይቀመጣሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን አ እስራኤልያ ደርያ ሁጲያን ቶካና፤ ሄዋን ማራ የሊደ፥ አይፍያካ አይፋናነ ሎኦ ዝጋ ግዳናዋ። ካፎ ዛሪ ኡባይ አን ኬጻና፤ ኡንቱንቱ አ ቃንካ ኩዋን ሸምፓና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Aa Israa'eeliyaa deriyaa huup'iyaan tokkana; hewan maraa yeliide, ayifiyaakka ayifananne lo"o zigaa gidanawaa. Kafo zarii ubbay an kees's'ana; unttunttu Aa k'ankkaa kuwan shemppana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dhoqqu gida Isra7eele zuma hu7en tokkana; izi haggata kessana; ayfe ayfana; lo7o ziga gidana; dumma dumma qommo kafoti ubbay heen baas duussaso keexxana; iza haggata kuwan shempana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቁ ጊዳ ኢስራኤሌ ዙማ ሁኤን ቶካና፤ ኢዚ ሃጋታ ኬሳና፤ ኣይፌ ኣይፋና፤ ሎኦ ዚጋ ጊዳና፤ ዱማ ዱማ ቆሞ ካፎቲ ኡባይ ሄን ባስ ዱሳሶ ኬጻና፤ ኢዛ ሃጋታ ኩዋን ሼምፓና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ እያ እስራኤለ ዙማ ሁጰን ቶካና፤ ያን ዳያና፤ አይፈ አይፋናነ ሎኦ ዝጋ ግዳና። ካፎ ኮቸ ኡባይ እያን ኬፃና፤ ኤንቲ እያ ታሽያ ኩያን ሸምፓና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani iya Isra7eele zumaa huuphen tokana; yan daayana; ayfe ayfananne lo77o ziga gidana. Kafo koche ubbay iyan keexana; enti iya tashiya kuyan shempana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከፍ ባለው የእስራኤል ተራራ ላይ እተክለዋለሁ፤ ቅርንጫፎች ያወጣል፤ ፍሬ ያፈራል፤ ያማረም ዝግባ ይሆናል። የወፍ ዐይነት ሁሉ መኖሪያውን በዚያ ያደርጋል፤ በቅርንጫፎቹም ጥላ ሥር ያርፋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የምተክለው በእስራኤል በሚገኝ በከፍተኛ ተራራ ላይ ነው፤ ይህንንም የማደርገው ቅርንጫፎችን አስገኝቶ ፍሬ በማፍራት የተዋበ የሊባኖስ ዛፍ እንዲሆን ነው። በሥሩም የተለያዩ ወፎች ይኖሩበታል፤ በቅርንጫፎቹም ጥላ ሥር ክንፍ ያላቸው ፍጥረቶች ሁሉ ጎጆዎቻቸውን ይሠሩበታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብቲ በሪኽ እምባ እስራኤል ክተኽላ እየ፤ ክትጭንፍርን ክትፈርን ግሩም ዝኾነት ፅሕዲውን ክትከውን እያ፤ ኵለን ኣዕዋፍን ክንፊ ዘለወንን ኣብ ትሕቲኣ ኽነብራ፥ ኣብ ትሕቲ ፅላል ጨናፍራውን ይሰፍራ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብቲ በሪኽ ከረን እስራኤል ክተኽላ እየ። ክትጭንፍርን ክትፈርን፡ ግሩም ዝዀነት ጽሕዲውን ክትከውን እያ። ኲለን ኣዕዋፍን ክንፊ ዘለወን ዘበላን ኣብ ትሕቲኣ ኺነብራ፡ ኣብ ትሕቲ ጽላል ጨናፍራ ኺነብራ እየን።