Ezekiel 17:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ግና ኣፍራስን ብዙሓት ሰብኡትን ምእንቲ ኺህቦም፡ ልኡኻቱ ናብ ግብጺ ብምልኣኽ ኣንጻሩ ዓመጸ። ክስስን ድዩ? ካብ ከምዚ ዝኣመሰለ ነገራት ዝገብር ድዩ ከምልጥ? ወይስ ነቲ ሰቢሩ ክድሕን እዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እርሱ ግን በእ​ርሱ ላይ ሸፈተ፤ ፈረ​ሶ​ች​ንና ብዙ​ንም ሕዝብ ይሰ​ጡት ዘንድ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ወደ ግብፅ ላከ። በውኑ ይከ​ና​ወ​ን​ለት ይሆን? ይህ​ንስ ያደ​ረገ ያመ​ል​ጣ​ልን? ቃል ኪዳ​ን​ንስ ያፈ​ረሰ ያመ​ል​ጣ​ልን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱ ግን በእርሱ ላይ ሸፈተ ፈረሶችንና ብዙንም ሕዝብ ይሰጡት ዘንድ መልእክተኞችን ወደ ግብጽ ላከ። በውኑ ይከናወንለት ይሆንን? ይህንስ ያደረገ ያመልጣልን? ቃል ኪዳንንስ አፍርሶ ያመልጣልን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን በእርሱ ላይ ዐመጸ፥ ፈረሶችንና ብዙ ሕዝብም እንዲሰጡት መልእክተኞቹን ወደ ግብጽ ላከ። ይሳካለታልን? እነዚህን ነገሮች ያደረገስ ያመልጣልን? ቃል ኪዳንን አፍርሶስ ያመልጣልን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ይሁዳ ካቲ ማካል ደንዲደ፥ ፓራቱዋነ ዳሮ ኦላንቻቱዋ የዳናዳን፥ ግብጼ ኪቴዳ። አዉ ሄዌ ሀናንዴሻ? ሀዋ ማላባ ኦዳዌ እ ባረዉ ከስ አካንዴ? ቃይ ጫቁዋ አደ፥ እ ባረዉ ከስ አካንዴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Yihudaa kaatii makkali denddiide, paratuwaanne daro olanchchatuwaa yeddanaadan, Gibs'e kiitteedda. Aw hewe hananddeeshsha? Hawaa malabaa ootseeddawe I barew kessi akkanddee? K'ay c'aak'uwaa aad'd'iidde, I barew kessi akkanddee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Yuhuda kawoy iza bolla makkallidi, paratanne daro olanchchata demmanaas qasttanneta Gibxe biitta kiittides. Izas hessi hanandee? Hayssa mala ooththiday kessi ekki attandee? Gelida caaqo qaala laallidaadey qaxxayettontta attandee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ዩሁዳ ካዎይ ኢዛ ቦላ ማካሊዲ፥ ፓራታኔ ዳሮ ኦላንቻታ ዴማናስ ቃስታኔታ ጊብጼ ቢታ ኪቲዴስ። ኢዛስ ሄሲ ሃናንዴ? ሃይሳ ማላ ኦዳይ ኬሲ ኤኪ ኣታንዴ? ጌሊዳ ጫቆ ቃላ ላሊዳዴይ ቃጻዬቶንታ ኣታንዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ይሁዳ ካዎይ ማካልድ፥ ፓራታነ ዳሮ ኦላንቾታ የዳና መላ ግብፀ ኪትስ። ያትን ሄስ ሀናንዴ? ሄሳ ኦዳ እ ከስ ኤካንዴ? እ ጫቁዋ መንድ ሴረቶና አታንዴ?”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Yihuda kawoy makallidi, paratanne daro olanchota yeddana mela Gibxe kiittis. Yaatin hessi hanandee? Hessa oothida I kessi ekandee? I caaquwa menthidi seerettonna attandee?”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሡ ግን በእርሱ ላይ ዐመፀ፤ ፈረሶችና ብዙ ሰራዊት ለማግኘት መልእክተኞችን ወደ ግብፅ ላከ፤ ይሳካለት ይሆን? እንዲህ ዐይነቱን ነገር የፈጸመ ያመልጣልን? ውል ያፈረሰስ ሳይቀጣ ይቀራልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን የይሁዳ ንጉሥ ዐምፆ ፈረሶችንና ታላቅ ሠራዊት እንዲያመጡለት መልእክተኞችን ወደ ግብጽ ላከ፤ ታዲያ ይህ ዕቅዱ ይሳካለታልን? በዚህስ ሊያመልጥ ይችላልን? ውሉን የሚያፈርስ ከሆነ ከቅጣት ከቶ ያመልጣልን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግናኸ ንሱ ኻብኡ ኸድዐ፤ ኣፍራስን ብዙሕ ህዝብን ክህብዎ፥ ልኡኻቱ ናብ ግብፂ ሰደደ፤ ክሰልጦ ድዩ? ኸምዙይ ዝበለ ዝገብርከ ኸምልጥ ድዩ? ጠላሚ ኺዳንከ የምልጥ ድዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ ንሱ ኻብኡ ዐለወ፡ ኣፍራስን ብዙሕ ህዝብን ኪህብዎ ልኡኻቱ ናብ ግብጺ ሰደደ። ኪሰልጦዶ እሞ እዩ ከምዚ ዝበለ ዚገብርሲ ኼምልጥዶ እዩ ጠላም ኪዳንከ የምልጥዶ እዩ