Ezekiel 17:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ነታ ዓማጺት ቤት በሎ፦ እዚ ነገር እዚ እንታይ ማለት ምዃኑዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም፧ በሎም፦ እንሆ ንጉስ ባቢሎን ናብ ኢየሩሳሌም መጺኡ ንንጉሱን መሳፍንቱን ሒዙ ምስኡ ናብ ባቢሎን ኣምጺእዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰው ልጅ ሆይ፥ ለአስቈጡኝ ለእስራኤል ቤት ይህ ትርጓሜ ምን እንደ ሆነ አታውቁምን? በላቸው። እንዲህም ብለህ ንገራቸው፦ እነሆ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፤ ንጉሥዋንና መኳንንቶችዋንም ማረከ፤ ወደ ሀገሩም ወደ ባቢሎን ወሰዳቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዓመፀኛ ቤት። ይህ ትርጓሜ ምን እንደ ሆነ አታውቁምን? በላቸው። እንዲህም ብለህ ንገራቸው። እነሆ፥ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፥ ንጉሥዋንና መኳንንቶችዋንም ማረከ፥ ወደ እርሱም ወደ ባቢሎን ወሰዳቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዓመፀኛ ቤት እንዲህ በል፦ እነዚህ ነገሮች ምን እንደ ሆኑ አታውቁምን? በላቸው። ንገራቸው፦ እነሆ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፥ ንጉሥዋንና ልዑሎችዋን ወሰደ፥ ከእርሱም ጋር ወደ ባቢሎን አመጣቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀ ማካላንቻ አሳዉ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ሄ ሌምሱዋ ብለይ አየንቶ ኤርክቴ? ሄዌ አዬ ጎፐ፥ ባብሎነ ካቲ የሩሳላመ ዪደ፥ ኡንቱንቱ ካትያነ ኡንቱንቱ ካፖቱዋ ኦሞዲደ፥ ባብሎነ አፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ha makkalanchcha asaw hawaadan yaaga; ‹He leemisuwaa biletsay ayentto erikkitee? Hewe ayee gooppe, Baabloone kaatii Yerusaalame yiide, unttunttu kaatiyaanne unttunttu kaappotuwaa omoodiide, Baabloone afeeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hayssa makkallanchcha keeththa asaas, ‹Hayta leemisota birsheththi aazakkonne intte erekketii?› Hessika Baabiloone kawoy Yerusalaame yiidi izi kawozanne izi daannata di7i ekki Baabiloone simmi bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሳ ማካላንቻ ኬ ኣሳስ፥ ‹ሃይታ ሌሚሶታ ቢርሼ ኣዛኮኔ ኢንቴ ኤሬኬቲ?› ሄሲካ ባቢሎኔ ካዎይ ዬሩሳላሜ ዪዲ ኢዚ ካዎዛኔ ኢዚ ዳናታ ዲኢ ኤኪ ባቢሎኔ ሲሚ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄ ሌምሱዋ ብርሸይ አይበኮ አነ ሀ ጌላ አሳታ ኦይቻ። ሄስ አይበ ጊኮ፥ ባብሎነ ካዎይ የሩሳላመ ይድ፥ ኤንታ ካዋነ ኤንታ ሀላቃታ ድእድ፥ ባብሎነ ኤፍስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “He leemisuwa birshethay aybeko ane ha geella asata oycha. Hessi aybe giiko, Babiloone kawoy Yerusalaame yidi, enta kawaanne enta halaqata di77idi, Babiloone efis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ለዚህ ዐመፀኛ ቤት እንዲህ በል፤ ‘የእነዚህ ነገሮች ትርጕም ምን እንደ ሆነ አታውቁምን?’ እንዲህ በላቸው፤ ‘የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ፤ ንጉሧንና መሳፍንቷን ማረከ፤ ወደ ባቢሎንም ይዟቸው ተመለሰ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የምሳሌውን ትርጒም ያውቁ እንደ ሆነ እስቲ እነዚህን ዐመፀኞች ጠይቃቸው፤ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ንጉሡንና መሳፍንቱን ወደ ባቢሎን የወሰዳቸው መሆኑን ንገራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እምበኣርከስ ነዝ ዓማፂ ቤት እዙይ እንታይ ማለት ምዃኑዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም?” በሎም። ንገሮም ድማ፥ “እንሆ እቲ ንጉስ ባቢሎን ናብ ኢየሩሳሌም መፀ፤ ንንጉሳን መሳፍንታን ማሪኹ፥ ናብኡ ናብ ባቢሎን ወሰዶም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበኣርሲ ነቲ ተጻራሪ ቤት፡ እዚ እንታይ ማለት ምዃኑዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም በሎም። ንገሮም ከኣ፡ እንሆ፡ እቲ ንጉስ ባቢሎን ናብ የሩሳሌም መጸ፡ ንንጉሳን መሳፍንታን ሒዙ ናብኡ ናብ ባቢሎን ማረኾም። |