Ezekiel 16:21 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቀይ ቀቲልካ፡ ንርእሶም ብሓዊ ኽትሓድጎም ኣረኪብካዮም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልጆ​ችን አረ​ድሽ፤ ለሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕ​ትም አሳ​ል​ፈሽ ሰጠሽ፤ በውኑ ግል​ሙ​ት​ናሽ ጥቂት ነውን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልጆቼን አረድሽ፤ ለእነርሱም በእሳት በኩል አሳልፈሽ ሰጠሽ፤ በውኑ ግልሙትናሽ ጥቂት ነውን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልጆቼን አረድሽ፥ በእነርሱም በኩል ስታልፊ ለእነርሱ ሰጠሻቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ታ ናናቱዋ ሹካደ፥ ኤቃዉ ታማን ያርሻዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni ta naanatuwaa shukkaade, eek'aw taman yarshshaadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni ta nayta shukkada eeqa xoossatas yarshadasa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ታ ናይታ ሹካዳ ኤቃ ጾሳታስ ያርሻዳሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ታ ናይታ ሹካዳ፥ ኤቃታስ ታማን ያርሻዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne ta nayta shukada, eeqatas taman yarshadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ልጆቼን ዐርደሽ ለጣዖት መሥዋዕት አድርገሽ አቀረብሻቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልጆቼን በማረድ ለጣዖቶች መሥዋዕት አድርገሽ አቀረብሽ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ንኣይ ዝወለድክዮም ኣወዳትክን ኣዋልድክን ካ ምእንቲ ኺውሕጥዎም፡ ኣልዒልኪ ሰዊእክዮም። ንደቀይ ሐሪድኪ፡ ብሓዊ ኣሕሊፍኪ ዝወፌኽዮምሲ፡ እዚ ምንዝርናኺዶ ውሒዱኪ እዩ