Ezekiel 15:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ርኣዩ፡ ከም ነዳዲ ናብ ሓዊ ይድርበ፤ እቲ ሓዊ ንኽልቲኡ ጫፋቱ ይበልዖ፣ ማእከሉ ድማ ይቃጸል። ንዝኾነ ስራሕ ዝምችእ ድዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ ለመ​ቃ​ጠል በእ​ሳት ላይ ተጥ​ሎ​አል፤ እሳ​ቱም ሁለ​ቱን ጫፎ​ቹን በል​ቶ​አል፤ መካ​ከ​ሉም ተቃ​ጥ​ሎ​አል፤ በውኑ ለሥራ ይጠ​ቅ​ማ​ልን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ ለመቃጠል በእሳት ላይ ተጥሎአል፥ እሳቱም ሁለቱን ጫፎቹን በልቶአል፥ መካከሉም ተቃጥሎአል፤ በውኑ ለሥራ ይጠቅማልን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ ለመቃጠል ለእሳት ተስጥቷል፥ እሳቱም ሁለቱን ጫፎቹን በልቶታል፥ መካከሉም ተቃጥሏል፥ ለሥራ ይጠቅማልን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ኦይሰዋዳን ታማን የግና፥ ያ ባጋይነ ሀ ባጋይ ታማን ሜተትና፥ ግዱዋን አቴዳ ጺጹንይ አይ ማዳኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa oysetsuwaadan taman yeggina, ya baggaynne ha baggay taman meetettina, gidduwaan atteeda s'iis'untsay ay maaddanee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi eexxana mala taman yeggidaappe guyen nam7u bagga xeera tamay miidi giddoza labikko hessi go7anaas dandayzee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኤጻና ማላ ታማን ዬጊዳፔ ጉዬን ናምኡ ባጋ ጼራ ታማይ ሚዲ ጊዶዛ ላቢኮ ሄሲ ጎኣናስ ዳንዳይዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ታማ ኦይሰናዉ ታማን የግን፥ ፄራይነ ዱለይ ታማን ሜተትን አትዳ ዱንቻይ አይ ማዳኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya tama oysethanaw taman yeggin, xeeraynne dulley taman meetetin attida dunchay ay maaddanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲነድድ እሳት ላይ ከተጣለ በኋላ፣ እሳቱ ጫፍና ጫፉን አቃጥሎ፣ መኻሉን ከለበለበው፣ ለአንዳች ነገር ይጠቅማልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእሳት ማቀጣጠያ ከመሆን በቀር ሌላ ጥቅም የለውም፤ ጫፎቹ ነደው መካከሉ ካረረ በኋላ በእርሱ አንድ ነገር እንኳ መሥራት ይቻላልን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ ምእንቲ ሞዅ ክብል ናብ ሓዊ ይድርበ፥ እቲ ሓዊ ኸዓ ንኽልቲኡ ጨንፈሩ ይበልዖ፤ እቲ ማእኸሉውን ይሓርር፤ ንዝኾነ ስራሕዶ ይጠቅም እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ሞዂ ኪብል ኣብ ሓዊ ይድርበ፡ እቲ ሓዊ ኸኣ ንኽልቲኡ ጨንፈሩ ይበልዖ፡ እቲ ማእከሉውን ይሐርር፡ ንገለ ስራሕዶ ይጠቅም እዩ