Ezekiel 15:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዝዀነ ይኹን ዕዮ ንምስራሕ ዕንጨይቲ ኪውሰድ ድዩ፧ ወይስ ህዝቢ ዝኾነ ነገር ንምንጥልጣል መንኮርኮር ካብኣ ክወስድ እዩ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በውኑ ሥራ የሚ​ሠ​ራ​በ​ትን እን​ጨት ከእ​ርሱ ይወ​ስ​ዳ​ሉን? ወይስ ሰዎች ዕቃ የሚ​ን​ጠ​ለ​ጠ​ል​በ​ትን ኩላብ ከእ​ርሱ ይወ​ስ​ዳ​ሉን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ ሥራ የሚሠራበትን እንጨት ከእርሱ ይወስዳሉን? ወይስ ሰዎች ዕቃ የሚንጠለጠልበትን ኵላብ ከእርሱ ይወስዳሉን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ማንኛውም ሥራ ለመስራት እንጨት ከእርሱ ይወስዳል? ወይስ ሰዎች ዕቃ የሚንጠለጠልበትን ኩላብ ከእርሱ ይወስዳሉን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጎአይ ደእያባ ኦናዉ አ አኑዋፐ ቃንጸት ኤሪ? አየንቶ ካቂያ ኮጫ አፐ ከሳ ኤራይ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Go"ay de'iyaabaa ootsanaw Aa anuwaappe k'ans's'etti erii? Ayentto kak'k'iyaa koc'aa aappe kessa eray?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Go7iza miish ooththanaas iza anoppe eketti erizee? Issi miish kaqqanaas kocay izappe eketti erizee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎኢዛ ሚሽ ኦናስ ኢዛ ኣኖፔ ኤኬቲ ኤሪዜ? ኢሲ ሚሽ ካቃናስ ኮጫይ ኢዛፔ ኤኬቲ ኤሪዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎእ ደእያ ባ ኦናዉ ቃንፀትድ ኤርዬ? አይኮባ ካቅያ ኮጫ እያፐ ከሳናዉ ዳንዳኤቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Go77i de7iya ba oothanaw qanxetidi eriyee? Aykoba kaqiya kocaa iyape kessanaw danda7eetii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሚጠቅም ነገር ለመሥራት ከግንዱ አንዳች ተወስዶ ያውቃልን? ዕቃ የሚንጠለጠልበትስ ኵላብ ከእርሱ ይበጃልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ነገር እንኳ ለመሥራት ይጠቅማልን? የዕቃ መስቀያ ኩላብ እንኳ ከእርሱ ሊሠራ ይችላልን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብእኡ ስራሕ ክሰርሑ፥ ካብኡዶ ዕንፀይቲ ይወስዱ እዮም? ኣቕሓ ኽሰቕሉሉኸ ፀዋሪትዶ ኻብኡ ይወስዱ እዮም?
Amharic Tigrinya 2011 ብእኡ ስራሕ ኪገብሩስ፡ ካብኡዶ ዕጨይቲ ይወስዱ እዮም ኣቕሓ ኺሰቕሉሉስ፡ ጸዋሪትከ ኻብኡዶ ይወስዱ እዮም