Ezekiel 13:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ከንቱ ስለ ዝተዛረብኩምን ሓሶት ስለ ዝረኣኹምን፡ እምበኣርሲ እንሆ፡ ኣብ ልዕሌኹም ኣሎኒ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ከንቱ ነገርን ስለ ተናገራችሁ፥ ሐሰተኛ ራእይንም ስለ አያችሁ፥ ስለዚህ እነሆ እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ከንቱ ነገርን ስለ ተናገራችሁ ውሸተኛ ራእይንም ስላያችሁ፥ ስለዚህ፥ እነሆ፥ እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከንቱ ነገርን ስለ ተናገራችሁ፥ ውሸተኛ ራእይንም ስላያችሁ፥ እነሆ እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ዎርዶባ ሃሳዬዳ ድራዉነ ህንተ በኤዳ ሳጻይ ዎርዶ ግዶ ድራዉ፥ ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ህንተዉ ሞርከ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte worddobaa haasayeedda dirawunne hintte be"eedda sas'ay worddo gido diraw, Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hinttew morkke. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Ubbaa Haariza GODAY, «Intte yootida tinbiteynne intte be7ida ajjuutay wordo gidida gishshas tani intte bolla dendadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ «ኢንቴ ዮቲዳ ቲንቢቴይኔ ኢንቴ ቤኢዳ ኣጁታይ ዎርዶ ጊዲዳ ጊሻስ ታኒ ኢንቴ ቦላ ዴንዳዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ “ህንተ በእዳ ቆንጨነ ህንተ ኦድዳ ትንብተይ ዎርዶ ግድያ ግሾ ታ ህንተዉ ሞርከ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees; “Hinte be7ida qoncethanne hinte odida tinbitey wordo gidiya gisho ta hintew morke gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ቃላችሁ ሐሰት፣ ራእያችሁም ውሸት ስለሆነ እኔ በእናንተ ላይ ተነሥቻለሁ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል፦ “ሐሰትን ስለ ተናገራችሁና ራእያችሁም ውሸት ስለ ሆነ እኔ በእናንተ ላይ እነሣለሁ። ይህንን የተናገርኩ እኔ ጌታ እግዚአብሔር ነኝ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብሎም ኣሎ፦ “ከንቱነት ስለ እተዛረብኩም ሓሰት ራእይውን ስለ ዝረአኹም፥ ስለዙይ እኒሀኹ ኣነ ኣብ ልዕሌኹም እየ” ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ከንቱነት ስለ እተዛበርብኩም ሓሶትውን ስለ ዝርኤኹም፡ ስለዚ እኔኹ ተሀንዲደኩም ኣለኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። |