Ezekiel 13:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል፤ እቶም ንመንፈሶም ዝሰዓቡን ዋላ ሓንቲ ዘይረኣዩን ዓያሹ ነብያት ወይለኦም! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ፈጽሞ ሳያዩ ከገዛ ልባቸው አንቅተው ትንቢት ለሚናገሩ ወዮላቸው! |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ምንምን ሳያዩ የገዛ መንፈሳቸውን ለሚከተሉ ለሰነፎች ነቢያት ወዮላቸው! |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ምንም ሳያዩ የገዛ መንፈሳቸውን የሚከተሉ ሞኞች ነቢያት ወዮላቸው! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ አያነ በኤናን ጮ ባረንቶ ደንድያ ቦዛ ትምቢትያ ኦድያዋንቶ አየ አና! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; Ayaanne be'ennaan c'oo barenttoo denddiyaa booza timbbitiyaa odiyaawanttoo aayye ana! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariza GODAY, ‹Issi miishshika be7ontta bantta ayana kaalliza eeya nabetas aayye ana! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ኢሲ ሚሺካ ቤኦንታ ባንታ ኣያና ካሊዛ ኤያ ናቤታስ ኣዬ ኣና! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘አይባካ በኦና ባንታ ቆፋን ደንድድ ትንብተ ኦድያ ኤያ ናበታ አየ!’ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: ‘Aybaka be7onna banta qofan dendidi tinbite odiya eeya nabeta ayye!’ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘አንዳች ነገር ሳያዩ የራሳቸውን መንፈስ ለሚከተሉ ሞኞች ነቢያት ወዮላቸው! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልዑል እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ “ከአሳባቸው አፍልቀው ትንቢት ለሚናገሩና ራእይ ሳያዩ ‘ራእይ አይተናል’ ለሚሉ ለእነዚህ ለሞኞች ነቢያት ወዮላቸው! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ “ነቶም ዝኾነ ኸይረኣዩስ፥ ንመንፈስ ርእሶም ዝስዕቡ ዓያሹ ነቢያት ወይለኦም” ይብል ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ነቶም ገለ ኸይርእዩስ ንመንፈስ ርእሶም ዚስዕቡ ዓያሱ ነብያት ወይለኦም፡ ይብል ኣሎ። |