Ezekiel 13:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣብ ልዕሊ እቶም ዚንበዩ ነብያት እስራኤል ተነበ፡ ነቶም ካብ ልቦም ዚንበዩ ድማ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የሰው ልጅ ሆይ! ትን​ቢት በሚ​ና​ገሩ በእ​ስ​ራ​ኤል ነቢ​ያት ላይ ትን​ቢት ተና​ገር፤ ከገዛ ልባ​ቸ​ውም ትን​ቢት የሚ​ና​ገ​ሩ​ትን፦ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ በላ​ቸው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት በሚናገሩ በእስራኤል ነቢያት ላይ ትንቢት ተናገር፥ ከገዛ ልባቸውም ትንቢት የሚናገሩትን። የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ በላቸው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት በሚናገሩ በእስራኤል ነቢያት ላይ ትንቢት ተናገር፥ ከገዛ ልባቸውም ትንቢት የሚናገሩትን እንዲህ በላቸው፦ የጌታን ቃል ስሙ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ላ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያን ሀእ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ቦላ ትምቢትያ ኦዳ። ባረንቱ ቆፋፐ ደንዲደ፥ ትምቢትያ ኦድያዋንታ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘መና ጎዳ ቃላ ስስተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Laa asaa na'aw, Israa'eeliyaan ha"i timbbitiyaa odiyaawanttu bolla timbbitiyaa oda. Barenttu k'ofaappe denddiide, timbbitiyaa odiyaawantta hawaadan yaaga; ‹Med'inaa Godaa k'aalaa sisite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso asa nawu! Tinbite yootiza Isra7eele nabeta bolla neni tinbite yoota; baappe medhdhi ekkidi tinbite yootizayta, GODAA qaala siyite!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ቲንቢቴ ዮቲዛ ኢስራኤሌ ናቤታ ቦላ ኔኒ ቲንቢቴ ዮታ፤ ባፔ ሜ ኤኪዲ ቲንቢቴ ዮቲዛይታ፥ ጎዳ ቃላ ሲዪቴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ነኖ አሳ ናአዉ፥ እስራኤለን ትንብተ ኦድያ ናበታ ቦላ ነ ትንብተ ኦዳ። ባንታዉ መ ከስድ ትንብተ ኦደይሳታ ሀይሳዳ ያጋ፤ ጎዳ ቃላ ስእተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Neno asa na7aw, Isra7eelen tinbite odiya nabeta bolla ne tinbite oda. Bantaw medhi kessidi tinbite odeyisata haysada yaaga; Godaa qaala si7ite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት በሚናገሩት በእስራኤል ነቢያት ላይ ትንቢት ተናገር፤ ከገዛ ራሳቸው ትንቢት የሚናገሩትን እንዲህ በላቸው፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የሰው ልጅ ሆይ! ከራሳቸው ሐሳብ አፍልቀው ትንቢት በሚናገሩ የእስራኤል ነቢያት ላይ ትንቢት ተናገር፤ ይልቅስ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ ንገራቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣታ ወዲ ሰብ፥ ነቶም ዝንበዩ ዘለዉ ነቢያት እስራኤል፥ ኣንፃሮም ተነበየሎም፤ ነቶም ካብ ልቦም ፈጢሮም ዝንበዩ ዘለዉውን፥ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ” ኢልካ ንገሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣታ ወዲ ሰብ፡ ነቶም ዚንበዩ ዘለዉ ነብያት እስራኤል ኣንጻሮም ተነበየሎም፡ ነቶም ካብ ልቦም ሀንዲሶም ዚንበዩ ዘለዉውን፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፡ ኢልካ ንገሮም።