Ezekiel 13:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምዚ ድማ በሎም፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ወይለይ እተን ናብ ኩሉ ቀዳዳት ቅልጽም መንበር ዝሰፍያን ኣብ ርእሲ ኩሉ ዓቐን ጨርቂ ዝሰርሓ ነፍሳት ዝሃድና! ነፍሳት ህዝበይ ዲኻ ሃዲንካ፡ ነተን ዝመጻኻ ነፍሳትከ ብህይወት ክትሕልወን ዲኻ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም በላ​ቸው፦ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ነፍ​ስን ለማ​ጥ​መድ ለእጅ ድጋፍ ሁሉ መከዳ ለሚ​ሰፉ፥ ለሰ​ውም ሁሉ ራስ እንደ እየ​ቁ​መቱ ሽፋን ለሚ​ሠሩ ሴቶች ወዮ​ላ​ቸው! የሕ​ዝ​ቤን ነፍስ ታጠ​ም​ዳ​ላ​ችሁ፤ በውኑ እና​ንተ ነፍ​ሳ​ች​ሁን ታድ​ና​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ነፍስን ለማጥመድ ለእጅ ድጋፍ ሁሉ መከዳ ለሚሰፉ ለሰውም ሁሉ ራስ እንደ እየቁመቱ ሽፋን ለሚሠሩ ሴቶች ወዮላቸው! የሕዝቤንም ነፍስ ብታጠምዱ በውኑ ነፍሳችሁን ታድናላችሁን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፍስን ለማጥመድ ለእጅ ድጋፍ መከዳ ለሚሰፉ ለሰውም ሁሉ ራስ እንደየቁመቱ ሽፋን ለሚሠሩ ሴቶች ወዮላቸው! የሕዝቤንም ነፍስ ብታጠምዱ በውኑ ነፍሳችሁን ታድናላችሁን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀራ አሳ ቦላን አሳዉ ዎልቃይ ደአናዳን፥ ኡንቱንቱ ኩሽያን ኡባን ሙሩኑዋባ ስኪደ ዎያነ አሳ ኡባዉ ሁጵያ ሻሽያ ጊግስያ ማጫ አሳቶ፥ ህንተዉ አየ አና! ህንተ ታ አሳ ሸምፑዋ ጲሪደ ህንተ ህንተ ሸምፑዋ አሻንቴ?።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hara asaa bollan asaw wolk'k'ay de'anaadan, unttunttu kushiyan ubbaan murunuwaabaa sikkiide wotsiyaanne asaa ubbaw huup'p'iyaa shaashiyaa giigissiyaa mac'c'a asatoo, hinttew aayye ana! Hintte ta asaa shemppuwaa p'iriide hintte hintte shemppuwaa ashanitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttas Ubbaa Haariza GODAY, ‹Dere shemppo woximade mala oykkanaas muurenno miish sikissidi bantta qesen aaththizaytassinne dumma dumma qommo bita goos hu7es giigsiza maccassatas aayye ana! Ta asaa shemppo woximaden gelththidi intte intte shemppo ashshanee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታስ ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ‹ዴሬ ሼምፖ ዎጺማዴ ማላ ኦይካናስ ሙሬኖ ሚሽ ሲኪሲዲ ባንታ ቄሴን ኣዛይታሲኔ ዱማ ዱማ ቆሞ ቢታ ጎስ ሁኤስ ጊግሲዛ ማጫሳታስ ኣዬ ኣና! ታ ኣሳ ሼምፖ ዎጺማዴን ጌልዲ ኢንቴ ኢንቴ ሼምፖ ኣሻኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ሀራ አሳ ቦላ ዎልቅ ዳናዳ፥ ኤንታ ሀሽያ ቦላ ሙሩኖባ ስክያነ አሳስ ኡባስ ቢታ ቃጨ ጊግስያ ማጫሳ አየ! ህንተ ታ አሳ ፅሄን ኦይክድ ህንተ ሸምፑዋ አሻኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: ‘Hara asa bolla wolqi daanada, enta hashiya bolla murunnoba sikiyanne asas ubbaas biitta qace giigisiya maccasa ayye! Hinte ta asaa xihen oykidi hinte shempuwa ashshanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “የሕዝብን ነፍስ ለማጥመድ፣ ለአስማታቸው ለእጃቸው አንጓ ሁሉ አሸንክታብ ለሚያሰፉና፣ የተለያየ መጠን ያለውን የራስ መሸፈኛ ለሚያበጁ ሴቶች ወዮላቸው! በውኑ የሕዝቤን ነፍስ እያጠመዳችሁ የራሳችሁን ነፍስ ታድናላችሁን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ንገራቸው፦ በጡንቻ ላይ የሚደረግ አሸን ክታብን ለሚሰፉ፥ የሰውንም ሕይወት ለማጥመድ በተለያየ ቁመት የራስ መሸፈኛ ሻሽ ለሚያዘጋጁ ሴቶች ወዮላቸው! ከእኔ ሕዝብ መካከል ሰዎችን አጥምዳችሁ እናንተ በሕይወት ትኖራላችሁን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንነፍሳት ከፈንጥራ፥ እተን መኼዳ ንዅሉ ዅርናዕ ኣእዳው ዝሰፍያን፥ ንዅሉ ዓቢይን ንእሽተይን ርእሲ ድማ፥ መጐልበቢ ዝገብራን ወይለአን! ነፍሳት ህዝበይ እተፈንጥራ፥ ነፍስኻትክንዶ ኽተድሕና ኢኽን? ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኢልካ ንገር።
Amharic Tigrinya 2011 ንነፍሳት ኬፈንጥራስ፡ እተን መኼዳ ንዂሉ ዂርናዕ ኣእዳው ዚሰፍያን ንዓብይን ንንእሽቶም ኲሉ ርእሲ ድማ መጐልበቢ ዚገብራን ወይለኤን። ነፍሳት ህዝበይ ትፍንጥራ፡ ነፍሳትክንዶ ኸተድሕና ኢኽን ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ኢልካ ንገር።