Ezekiel 13:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣታ ወዲ ሰብ፡ ብተመሳሳሊ፡ ናብተን ካብ ልበን ዚንበያ ኣዋልድ ህዝብኻ ገጽካ ኣንብር። ኣንጻሮም ድማ ተነበ፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አን​ተም፥ የሰው ልጅ ሆይ! ከል​ባ​ቸው አን​ቅ​ተው ትን​ቢት በሚ​ና​ገሩ በሕ​ዝ​ብህ ሴቶች ልጆች ላይ ፊት​ህን አድ​ርግ፤ ትን​ቢ​ትም ተና​ገ​ር​ባ​ቸው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ከገዛ ልባቸው ትንቢት በሚናገሩ በሕዝብህ ሴቶች ልጆች ላይ ፊትህን አድርግ፤ ትንቢትም ተናገርባቸው፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተም የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ከልባቸው ትንቢት ወደሚናገሩት ወደ ሕዝብህ ሴቶች ልጆች አድርግ፥ ትንቢትም ተናገርባቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ላ አሳ ናአዉ፥ ባረንቱ ቆፋፐ ደንዲደ፥ ትምቢትያ ኦድያ ነ አሳ ማጫ አሳቱዋኮ ሀእ ነ ሶምኡዋ ደረቃን ዛራ፤ ኡንቱንቱ ቦላ ትምቢትያ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Laa asaa na'aw, barenttu k'ofaappe denddiide, timbbitiyaa odiyaa ne asaa mac'c'a asatuwaakko ha"i ne som"uwaa derek'k'aan zaara; unttunttu bolla timbbitiyaa oda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Haysso asa nawu! Baappe medhdhi ekkidi tinbite yootiza intte deraa macca naytakko ne ayfeso hanqon zaara; istta bolla tinbite yoota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ባፔ ሜ ኤኪዲ ቲንቢቴ ዮቲዛ ኢንቴ ዴራ ማጫ ናይታኮ ኔ ኣይፌሶ ሃንቆን ዛራ፤ ኢስታ ቦላ ቲንቢቴ ዮታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ነኖ አሳ ናአዉ፥ ባንታ ቆፋን ደንድድ፥ ትንብተ ኦድያ ማጫሳ ደሬቃ ፄላዳ ኤንታ ቦላ ትንብተ ኦዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Neno asa na7aw, banta qofan dendidi, tinbite odiya maccasa dereeqa xeellada enta bolla tinbite oda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አሁንም የሰው ልጅ ሆይ፤ ከራሳቸው አመንጭተው ትንቢት ወደሚናገሩ ወደ ሕዝብህ ሴቶች ልጆች ፊትህን መልስ፤ ትንቢትም ተናገርባቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “አሁንም የሰው ልጅ ሆይ! በሕዝብህ መካከል ከአሳባቸው አፍልቀው ትንቢት በሚናገሩት ሴቶች ላይ አተኲረህ ትንቢት ተናገርባቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንስኻውን ኣታ ወዲ ሰብ፥ ገፅካ ናብተን ካብ ልበን ፈጢረን ዝንበያ ኣዋልድ ህዝብኻ ኣብል፤ ኣንፃረን ድማ ተነበየለን።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻውን ኣታ ወዲ ሰብ፡ ገጽካ ናብተን ካብ ልበን ሃንዲሰን ዚንበያ ኣዋልድ ህዝብኻ ኣብል ኣንጻረን ድማ ተነበየለን፡