Ezekiel 12:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። እቲ ዝበልክዎ ቃል ግና ክፍጸም እዩ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ በላቸው፥ “ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከቃሌ ሁሉ ደግሞ የሚዘገይ የለም፥” ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከቃሌ ሁሉ ደግሞ የሚዘገይ የለም፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከቃሌ ሁሉ ደግሞ የሚዘገይ የለም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኔን ኡንቱንቶ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ኦድያ ቃላይ ፖለታናፐ አትና፥ እቱካ ጋምኤና። ታን ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ” ያጌ’ ያጋ” ያጊደ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, neeni unttunttoo hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani odiyaa k'aalay polettanaappe attina, ittuukka gam"enna. Taani Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaa oday» yaagee› yaaga» yaagiidde yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas neni isttas, ‹Ubbaa Haariza GODAY: tani yootida qaalaappe gam7anaazi deenna; ta gida ubbay polettana› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኔኒ ኢስታስ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ ታኒ ዮቲዳ ቃላፔ ጋምኣናዚ ዴና፤ ታ ጊዳ ኡባይ ፖሌታና› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ ‘ታ ኦድያ ቃላይ ፖለታናፐ አትሽን፥ እሶይካ ጋምኤና’ ” ያጌስ ኡባ ሃርያ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: ‘Ta odiya qaalay poletanaape attishin, issoyka gam7enna’ ” yaagees Ubbaa Haariya Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ እንዲህ በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከተናገርሁት ቃል ከእንግዲህ የሚዘገይ የለም፤ የምለው ሁሉ ይፈጸማል ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እኔ እግዚአብሔር የምላቸውን ንገራቸው፤ እኔ የተናገርኩት ሁሉ ይፈጸማል፤ ከቶም አይዘገይም፤ ይህን የተናገርኩ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ነኝ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ በሎም፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ድሕሪዙይ ካብተን ቃላተይ ሓንቲ እኳ ኣይትድንጕን እያ። እታ እተናገርክዋ ቓል ከዓ ኽትፍፀም እያ፤ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ” ኢልካ ንገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ በሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ድሕርዚ ኻብተን ቃላተይሲ ሓንቲ እኳ ኣይክትድንጒን እያ። እታ እተናገርክዋ ቓል ከኣ ክትፍጸም እያ፡ ይብል እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ኢልካ ንገሮም። |