Ezekiel 12:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎም። ነዚ ምስላ እዚ ከቋርጾ እየ፡ ደጊም ድማ ኣብ እስራኤል ከም ምስላ ኣይክጥቀሙሉን እዮም፤ ግናኸ፡ መዓልትታት ቀሪበን፡ ውጽኢት ኵሉ ምርኣይን ቀሪቡ ኣሎ፡ በሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህን ምሳሌ አስቀረዋለሁ፤ በእስራኤልም ዘንድ ደግሞ ምሳሌ አድርገው አይናገሩትም፤ አንተ ግን፦ ዘመኑና የራእዩ ሁሉ ነገር ቀርቦአል በላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ይህን ምሳሌ አስቀረዋለሁ በእስራኤልም ዘንድ ደግሞ ምሳሌ አድርገው አይናገሩትም፤ አንተ ግን። ዘመኑና የራእዩ ሁሉ ነገር ቀርቦአል በላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህን ምሳሌ አስቀረዋለሁ በእስራኤልም ዘንድ ደግሞ ምሳሌ አድርገው አይናገሩትም፥ አንተ ግን፦ ዘመኑና የራእዩ ሁሉ ነገር ቀርቧል በላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቶ ኔን፥ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ሀ ሌምሱ ላኤን ሀሳየተናዳን ኦና፤ ኡንቱንቱ ዛረደ፥ ሄዋ እስራኤልያ ቢታን ሌምስክኖ” ያጌ’ ያጋ። ቃይ ኡንቱንቶ፥ ‘ጋላሳይ ማታቴዳ፤ ሳጻይ ኡባይካ ፖለታና ሀኔ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, unttunttoo neeni, ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani ha leemisuu laa"entso hassayettennaadan ootsana; unttunttu zaaretsiide, hewaa Israa'eeliyaa biittan leemisikkino» yaagee› yaaga. K'ay unttunttoo, ‹Gallassay matatteedda; sas'ay ubbaykka polettana hanee› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas isttas neni, ‹Ubbaa Haariza GODAY: tani hayssa ha tosseza diggana; istti zaareththidi hayssa ha tosseza Isra7eele biittan go7ettettenna› gees ga. Qasseka neni isttas, ‹Ajjuutay ubbayka polettana wodey matides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢስታስ ኔኒ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ ታኒ ሃይሳ ሃ ቶሴዛ ዲጋና፤ ኢስቲ ዛሬዲ ሃይሳ ሃ ቶሴዛ ኢስራኤሌ ቢታን ጎኤቴቴና› ጌስ ጋ። ቃሴካ ኔኒ ኢስታስ፥ ‹ኣጁታይ ኡባይካ ፖሌታና ዎዴይ ማቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ታኒ ሀ ሌምሶይ ናምአን ኦደቶና መላ ኦና፤ ኤንቲ ዛሪድ፥ እስራኤለ ቢታን ሌምሶኮና’ ያጌስ። ‘ጋላሳይ ማታትስ፤ ቆንጨ ኡባይ ፖለታና ሀኔስ’ ያጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees; ‘Taani ha leemisoy nam7antho odetonna mela oothana; enti zaaridi, Isra7eele biittan leemisokona’ yaagees. ‘Gallasay matatis; qoncethi ubbay poletana hanees’ yaaga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህ በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህን አባባል እሽራለሁ፤ በእስራኤልም ምድር ዳግመኛ በንግግራቸው አይጠቀሙበትም”። እንዲህም በላቸው፤ “ራእዩ ሁሉ የሚፈጸምበት ጊዜ ቀርቧል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ልዑል እግዚአብሔር ስለዚህ ጉዳይ የምለውን ንገራቸው፤ ይህ ምሳሌ እዚሁ ላይ እንዲያበቃ አደርገዋለሁ፤ ዳግመኛም በእስራኤል አይነገርም፤ በዚህ ፈንታ ‘እነሆ ጊዜው ደርሶአል፤ የትንቢቱም ቃል ሁሉ ሊፈጸም ነው!’ ብለህ ንገራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ከምዙይ በሎም፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ነዝ ምስላ እዙይ መወዳእታ ኽገብረሉ እየ፤ ኣብ እስራኤል ከዓ መሊሶም ኣይምስሉዎን እዮም። ንስኻ ግና፥ ዘመንን መፈፀምታ ዅሉ ራእይን ይቐርብ ኣሎ፥ ኢልካ ደኣ ንገሮም።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ በሎም፡ ከምዚ ይብል ኣሎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ነዚ ምስላ እዚ መወዳእታ ኽገብረሉ እየ፡ ኣብ እስራኤል ከኣ መሊሶም ኣይኪምስልዎን እዮም። ንስኻ ግና፡ ዘመንን መፈጸምታ ዂሉ ራእይን ይቐርብ ኣሎ፡ ኢልካ ደኣ ንገሮም። |