Ezekiel 12:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻትኩምዶ ትብሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። እዚ ጾር እዚ ነቲ ኣብ የሩሳሌም ዘሎ መስፍንን ንዅሎም ኣብ መንጎኦም ዘለዉ ቤት እስራኤልን ዝምልከት እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህ ሸክም በኢየሩሳሌም በሚኖረው አለቃ ላይ፥ በመካከላቸውም በሚኖሩት በእስራኤል ቤት ሁሉ ላይ ነው በላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ይህ ሸክም በኢየሩሳሌም በሚኖረው አለቃ ላይ በመካከላቸውም በሚኖሩት በእስራኤል ቤት ሁሉ ላይ ነው በላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህ የትንቢት ቃል በኢየሩሳሌም ለሚኖረው መስፍንና በውስጧ ለሚኖሩ ለእስራኤል ቤት ሁሉ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ኡንቱንታ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሀ ትምቢቲ የሩሳላመን ካፑዋባነ እስራኤልያ አሳ ኩመንባ” ያጋ’ ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni unttuntta hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Ha timbbitii Yerusaalamen kaappuwaabaanne Israa'eeliyaa asaa kumentsabaa» yaaga› yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni isttas, ‹Ubbaa Haariza GODAY ha tinbitey: Yerusalaamen diza halaqassinne Isra7eele asa kumeththassa› |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ኢስታስ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ ሃ ቲንቢቴይ፡ ዬሩሳላሜን ዲዛ ሃላቃሲኔ ኢስራኤሌ ኣሳ ኩሜሳ› |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታዉ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ ጋዳ ኦዳ። ‘ሀ ትንብተይ የሩሳላመን ደእያ ሀላቃባነ እስራኤለ አሳባ ኦዴስ።’ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Entaw Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees gada oda. ‘Ha tinbitey Yerusalaamen de7iya halaqabaanne Isra7eele asaaba odees.’ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንዲህ በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ይህ የትንቢት ቃል በኢየሩሳሌም ለሚኖረው መስፍንና በዚያ ለሚገኙት ለእስራኤል ቤት ሁሉ ነው።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለውን ንገራቸው፤ ይህ የትንቢት ቃል በኢየሩሳሌም ላይ ለሚያስተዳድረው መስፍንና እዚያም ለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ የተነገረ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ እዝ ፆር እዙይ ነቲ ኣብ ኢየሩሳሌም ዘሎ ሓለቓን ነቶም ኣብ ማእኸላ ዘለዉ ዅሎም ቤት እስራኤልን እዩ፤ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ኣምላኽሲ፡ እዚ ጾር እዚ ነቲ ኣብ የሩሳሌም ዘሎ መስፍንን ነቶም ኣብ ማእከላ ዘለዉ ዂሎም ቤት እስራኤልን እዩ፡ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም፡ |