Ezekiel 11:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መንፈስ እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ልዕለይ ወደቐ እሞ፡ ተዛረብ፡ በለኒ። እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፤ ኣቱም ቤት እስራኤል፡ ኣብ ሓሳብኩም ዚመጽእ ዅሉ እፈልጥ እየ እሞ፡ ከምዚ በልኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መን​ፈስ በላዬ መጣ፤ እን​ዲ​ህም አለኝ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል ብለህ ተና​ገር፦ የእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ሆይ! ይህን ነገር ተና​ግ​ራ​ች​ኋል፤ እኔም የሰ​ው​ነ​ታ​ች​ሁን በደል አው​ቃ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርም መንፈስ ወደቀብኝ እንዲህም አለኝ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ተናገር። የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህን ነገር ተናግራችኋል፥ እኔም የልባችሁን አሳብ አውቃለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታም መንፈስ ወደቀብኝ እንዲህም አለኝ፦ ጌታ እንዲህ ይላል ብለህ ተናገር፦ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህን ነገር ተናግራችኋል፥ እኔ የልባችሁን ሐሳብ አውቃለሁና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳ አያናይ ታ ቦላ ዎደ፥ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኡንቱንታ ያጋ፤ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘እስራኤልያ አሳዉ፥ ህንተ ሄዋዳን ጊታ፤ ታን ህንተ አያ ቆፕንቶ ኤራይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Godaa Ayyaanay ta bolla wod'd'iide, taana hawaadan yaageedda; «Unttuntta yaaga; Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Israa'eeliyaa asaw, hintte hewaadan giita; taani hintte ayaa k'oppintto eray.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye GODAA Ayanay ta bolla wodhdhidi taas, «GODAY: Isra7eele asawu! Intte hessa mala geeta; tani intte ay qoppizaakko erays.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጎዳ ኣያናይ ታ ቦላ ዎዲ ታስ፥ «ጎዳይ፡ ኢስራኤሌ ኣሳዉ! ኢንቴ ሄሳ ማላ ጌታ፤ ታኒ ኢንቴ ኣይ ቆፒዛኮ ኤራይስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ አያናይ ታ ቦላ ዎድ፥ ታኮ ሀይሳዳ ያግስ፦ “እስራኤለ አሳዉ፥ ህንተ ሄሳዳ ጌታ፤ ሽን ታ ህንተ አይ ቆፕያኮ ኤራይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa Ayyaanay ta bolla wodhidi, taako haysada yaagis: “Isra7eele asaw, hinte hessada geeta; shin ta hinte ay qopiyako erayis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዬ ወረደ፤ እንዲህም አለኝ፤ “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እናንተ እንዲህ ብላችኋል፤ እኔ ግን የልባችሁን ሐሳብ ዐውቃለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ወረደ፤ እንዲህም አለኝ፦ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ተናገር፦ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! ይህን ነገር ተናግራችኋል፤ እኔም በሐሳባችሁ ያለውን ነገር ዐውቃለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መንፈስ እግዚኣብሄር ከዓ ኣባይ ወረደ እሞ፥ እግዚኣብሄር፥ “ኣቱም ቤት እስራኤል፥ ንስኻትኩም ከምዙይ ትብሉ ኣለኹም፤ ኣነውን ንሓሳባት ልብኹም እፈልጦ እየ፤ ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ብዙሓት ቀተልኩም፤ ነደባባያታውን ቅቱላት መላእኹምዋ፤ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም” በለኒ።
Amharic Tigrinya 2011 መንፈስ እግዚኣብሄር ከኣ ኣባይ ወረደ እሞ፡ እግዚኣብሄርሲ፡ ኣቱም ቤት እስራኤል፡ ንስኻትኩም ከምዚ ትብሉ ኣሎኹም፡ ኣነውን ሓሳባት ልብኹም እፈልጦ እየ። ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ብዙሃት ቀተልኩም፡ ነደባባያታ ኸኣ ብቕቱላት መላእኩምዋ፡ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም፡ በለኒ።