Ezekiel 11:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንሱ ከምዚ በለኒ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ እዚኣቶም ኣብዛ ከተማ እዚኣ ክፉእ ዝምህዙን ክፉእ ምኽሪ ዝህቡን ሰባት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “የሰው ልጅ ሆይ! እነዚህ ከንቱን የሚያስቡ፥ በዚችም ከተማ ክፉን ምክር የሚመክሩ ሰዎች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም እንዲህ አለኝ። የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ ክፋትን የሚያስቡ በዚህችም ከተማ ክፉን ምክር የሚመክሩ ሰዎች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ ክፋትን የሚያቅዱና በዚህችም ከተማ ክፉ ምክርን የሚመክሩ ሰዎች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ላ አሳ ናአዉ፥ ሀ አቱማ አሳቱ ሀ ካታማን ኢታ ሀልቹዋ ሀልችያዋንታነ ኢታ ዞርያ ዞርያዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday taana hawaadan yaageedda; «Laa asaa na'aw, ha attuma asatuu ha kataman iita halchchuwaa halchchiyaawanttanne iita zoriyaa zoriyaawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY tana, «Haysso asa nawu! Ha attumasati ha kataman iita halchcho halchchizaytanne gene zore zorizayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ታና፥ «ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ሃ ኣቱማሳቲ ሃ ካታማን ኢታ ሃልቾ ሃልቺዛይታኔ ጌኔ ዞሬ ዞሪዛይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ታኮ፥ “ነኖ አሳ ናአዉ፥ ሀ አሳይ ካታማ ቦላ ኢታ ቆፋ ቆፖሶና፤ ኢታ ዞረ ዞረቶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday taako, “Neno asa na7aw, ha asay katamaa bolla iita qofa qopoosona; iita zore zoretoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ እነዚህ ሰዎች ክፋትን የሚያቅዱና በዚህችም ከተማ ላይ ተንኰልን የሚመክሩ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! እነዚህ ሰዎች መጥፎ ዕቅድ ያወጣሉ፤ በዚህችም ከተማ ክፉ ምክር ይመክራሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በለኒ ኸዓ፥ “ኣታ ወዲ ሰብ፥ እዚኣቶም ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ሕሰም ዝሓስቡ፥ ክፉእውን ዝመኽሩ ሰባት እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በለኒ ኸኣ፡ ኣታ ወዲ ሰብ፡ እዚኣቶም ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ሕሰም ዚጠልፉ፡ እኩይ ዚመኽሩ ሰባት እዮም። |