Ezekiel 11:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ካብ ህዝቢ ክእክበኩም፡ ካብተን ፋሕ ዝበልኩምለን ሃገራት ድማ ክእክበኩም እየ፡ ምድሪ እስራኤል ድማ ክህበኩም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከአሕዛብ ዘንድ እቀበላቸዋለሁ፤ ከበተንሁባቸውም ሀገሮች እሰበስባቸዋለሁ፤ የእስራኤልንም ምድር እሰጣቸዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ከአሕዛብ ዘንድ አከማቻችኋለሁ ከተበተናችሁባቸውም አገሮች እሰበስባችኋለሁ፥ የእስራኤልንም ምድር እሰጣችኋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከሕዝቦች መካከል እሰበስባችኋለሁ፥ ከተበተናችሁባቸው አገሮችም እሰበስባችኋለሁ፥ የእስራኤልንም ምድር ለእናንተ እሰጣችኋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ኔን ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ህንተና ካዉተቱዋፐነ ህንተ ላለቴዳ ቢታቱዋፐ ሺሻና፤ ቃይ እስራኤልያ ቢታ ታን ዛራደ ህንተዉ እማና” ያጌ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, neeni hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani hinttena kawutetsatuwaappenne hintte laaletteedda biittatuwaappe shiishshana; k'ay Israa'eeliyaa biittaa taani zaaraadde hinttew immana» yaagee› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas neni, ‹Ubbaa Haariza GODAY: kawoteththata giddofenne intte laalettida biittatappe tani inttena shiishsha zaarana; Isra7eele biittaaka tani zaarada inttes immana› gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኔኒ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ ካዎቴታ ጊዶፌኔ ኢንቴ ላሌቲዳ ቢታታፔ ታኒ ኢንቴና ሺሻ ዛራና፤ ኢስራኤሌ ቢታካ ታኒ ዛራዳ ኢንቴስ ኢማና› ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታ ህንተና ካዎተታፐነ ህንተ ላለትዳ ቢታታፐ ሺሻና፤ እስራኤለ ቢታ ዛራዳ ህንተዉ እማና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Ta hintena kawotethatapenne hinte laaletida biittatape shiishana; Isra7eele biitta zaarada hintew immana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከአሕዛብ መካከል እሰበስባችኋለሁ፤ ከተበተናችሁባቸው አገሮች እመልሳችኋለሁ፤ የእስራኤልንም ምድር እንደ ገና እሰጣችኋለሁ።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ስለዚህ እኔ እግዚአብሔር የምለውን ሁሉ ንገራቸው፤ እነሆ፥ ከሕዝቦች መካከልና ከተበታተናችሁባቸው አገሮች እሰበስባችኋለሁ፤ የእስራኤልንም ምድር እንደገና እሰጣችኋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ “ካብቶም ህዝብታት ክእክበኩም፥ ካብቲ ፋሕ ኢልኩምዎ ዘለኹም ሃገራት ከዓ ኽኣኻኽበኩም፥ ንምድሪ እስራኤልውን ክህበኩም እየ” ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ካብቶም ህዝብታት ክእክበኩም፡ ካብቲ ፋሕ ኢልኩምዎ ዘሎኹም ሃገራት ከኣ ክኣኻኽበኩም፡ ሃገር እስራኤልውን ክህበኩም እየ፡ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም። |