Ezekiel 11:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል። ኣብ ርሑቕ ኣብ ማእከል ኣህዛብ እኳ እንተ ደርበኽዎም፡ ኣብ መንጎ ሃገራት ፋሕ ኣቢለዮም እኳ እንተ ነበርኩ፡ ኣብተን ዝመጻእወን ሃገራት ከም ንእሽቶ መቕደስ ክዀነሎም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ወደ አሕዛብ አርቄአቸዋለሁ፤ ወደ ሀገሮችም እበትናቸዋለሁ፤ ይሁን እንጂ በመጡባቸው ሀገሮች በእነዚያ ትንሽ መቅደስ እሆናቸዋለሁ በል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ወደ አሕዛብ አርቄአቸዋለሁ፥ ወደ አገሮችም በትኛቸዋለሁ፤ ይሁን እንጂ፥ በመጡባቸው አገሮች በእነዚያ ትንሽ መቅደስ እሆናቸዋለሁ በል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአሕዛብ መካከል አርቄ ብወስዳቸውም፥ በአገሮች መካከል ብበትናቸውም፥ በሄዱባቸው አገሮች በዚያ ትንሽ መቅደስ እሆናቸዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ኔን ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኡንቱንታ ሃኮ ካዉተቱዋ ግዶ የዶፐካ፥ ቃይ ቢታቱዋን ላሎፐካ፥ ቤዳ ቢታቱዋን ጉ ዎድያዉ ታን ኡንቱንቱና ግዳና” ያጌ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, neeni hawaadan yaaga; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Unttuntta haakko kawutetsatuwaa giddo yeddooppekka, k'ay biittatuwaan laalooppekka, beedda biittatuwaan guutsa wodiyaw taani unttunttunna gidana» yaagee› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hessa gishshas neni, ‹Ubbaa Haariza GODAY: tani istta haahon diza kawoteththata giddon yeddikokka, dereta giddon laallikokka, istti bida dere ubbaan guuththa wode tani isttara gidana› gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሄሳ ጊሻስ ኔኒ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፡ ታኒ ኢስታ ሃሆን ዲዛ ካዎቴታ ጊዶን ዬዲኮካ፥ ዴሬታ ጊዶን ላሊኮካ፥ ኢስቲ ቢዳ ዴሬ ኡባን ጉ ዎዴ ታኒ ኢስታራ ጊዳና› ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባ ሃርያ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታ ኤንታ ሃሆን ደእያ ካዎተታ ግዶ የድኮካ፥ ቢታ ኡባን ላልኮካ፥ ኤንቲ ብዳ ቢታታን ጉ ዎደስ ኤንታራ ግዳና” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaa Haariya Goday haysada yaagees: “Ta enta haahon de7iya kawotethata giddo yeddikoka, biitta ubban laallikoka, enti bida biittatan guutha wodes entara gidana” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ እንዲህ በል፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በአሕዛብ መካከል ብሰድዳቸውም፤ በአገሮች መካከል ብበታትናቸውም፣ በሄዱባቸው አገሮች ሁሉ ለጥቂት ጊዜ መቅደስ ሆኜአቸዋለሁ’ ”። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ሩቅ አገር በሚኖሩ ሕዝቦች መካከል እንዲኖሩ ባደርጋቸውና በተለያዩ አገሮች ብበትናቸውም እንኳ ለጥቂት ጊዜ ግን መገናኛቸው ቤተ መቅደስ እሆንላቸዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ከዓ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፥ “ናብ ማእኸል ህዝብታት እኳ እንተ ኣርሓቕክዎም፥ ኣብ ማእኸል ሃገራትውን እንተ በተንኩዎም፥ ኣብቲ ዘዝመፅዎ ሃገራት ንቑሩብ ጊዜ መቕደስ ክኾኖም እየ” ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ኸኣ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ፡ ናብ ማእከል ህዝብታት እኳ እንተ ኣርሐቕክዎም፡ ኣብ ማእከል ሃገራትውን እንተ ዘሮኽዎም፡ ኣብቲ ዘዚመጽዎ ሃገራት ንቕሩብ ጊዜ መቕደስ ክዀኖም እየ፡ ይብል ኣሎ፡ ኢልካ ንገሮም። |