Ezekiel 11:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ መንፈስ ድማ ኣልዒሉ ናብታ ናብ ምብራቕ እትጥምት ምብራቓዊ ደገ ቤት እግዚኣብሄር ኣምጽኣኒ። ኣብ መንጎኦም ድማ ያሻንያ ወዲ ኣሹርን ፔላትያ ወዲ በናንያን መራሕቲ ህዝቢ ረኣኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መንፈስም አነሣኝ፤ ወደ ምሥራቅም አንጻር ወደሚያሳየው ወደ እግዚአብሔር ቤት በር ወሰደኝ። እነሆም በበሩ መግቢያ ሃያ አምስት ሰዎች ነበሩ፤ በመካከላቸውም የሕዝቡን አለቆች የዓዙርን ልጅ ያእዛንያንና የበናያስ ልጅ ፈላጥያን አየሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መንፈስም አነሣኝ፤ ወደ ፀሐይ መውጫ ወደሚመለከት ወደ እግዚአብሔር ቤትም ወደ ምሥራቁ በር አመጣኝ። እነሆም፥ በበሩ መግቢያ ሀያ አምስት ሰዎች ነበሩ፥ በመካከላቸውም የሕዝቡን አለቆች የዓዙርን ልጅ ያእዛንያንና የበናያስ ልጅ ፈላጥያን አየሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መንፈስም ወደ ላይ አነሣኝ፥ ወደ ምሥራቅ ወደሚመለከተው ወደ ጌታ ቤት ወደ ምሥራቁ በር አመጣኝ። እነሆም በበሩ መግቢያ ሀያ አምስት ሰዎች ነበሩ፥ በመካከላቸውም የሕዝቡን መሪዎች የዓዙርን ልጅ ያአዛንያንንና የበናያ ልጅ ፈላጥያንን አየሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ አያናይ ታና ደንደ፥ አዋይ ዶልያ ባጋ ጼልያ መና ጎዳ ጎልያ ድርሳ ፐንገ አፌዳ። ሄዋን ሄ ፐንግያ ገልያሳን ላታማነ እቼሹ አቱማ አሳይ ደኤ፤ ኡንቱንቱ ግዶን አሳ ካለያ አዙራ ናኣ አዛንያነ ባናያ ናኣ ፓላጽያ በኣድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Ayyaanay taana dentsiide, away doliyaa bagga s'eelliyaa Med'inaa Godaa Golliyaa dirssaa pengge afeeda. Hewan he penggiyaa geliyaasan laatamanne ichcheshu attuma Asay de'ee; unttunttu giddon asaa kaaletsiyaa Azuura na'aa Azaaniyaanne Banaaya na'aa Palaas'iyaa be'aad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Ayanay tana pude denththidi arshey mokkiza baggara diza GODAA keeththa gimbe penge ehides. Gelizaso penge bolla 25 attumasati deettes; istta giddon deraa kaaleththiza Azuure naa Ya7izaaneyanne Bannaya naa Palaaxiya be7adis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኣያናይ ታና ፑዴ ዴንዲ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ጎዳ ኬ ጊምቤ ፔንጌ ኤሂዴስ። ጌሊዛሶ ፔንጌ ቦላ 25 ኣቱማሳቲ ዴቴስ፤ ኢስታ ጊዶን ዴራ ካሌዛ ኣዙሬ ና ያኢዛኔያኔ ባናያ ና ፓላጺያ ቤኣዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ አያናይ ታና ደንድ፥ ፆሳ ኬስ ዶሎሀ ባጋ ፐንግያኮ ኤፍስ። ፐንግያ ማታን ላታማነ እቻሹ አደት ደኦሶና፤ ኤንታ ግዶን አሳ ካለያ አዙራ ናኣ ያእዛና ባናያ ናኣ ፓላፃ በአስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa Ayyaanay tana denthidi, Xoossa keethas doloha bagga pengiyako efis. Pengiya matan laatamanne ichashu addeti de7oosona; enta giddon asaa kaalethiya Azuura na7aa Ya7izaana Banaya na7aa Palaxa be7as. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መንፈስም ወደ ላይ አነሣኝ፤ ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወዳለው ወደ እግዚአብሔር ቤት በር አመጣኝ። በበሩም መግቢያ ላይ ሃያ አምስት ሰዎች ነበሩ፤ በእነርሱም መካከል የሕዝቡን መሪዎች የዓዙርን ልጅ ያእዛንያንና የበናያስን ልጅ ፈላጥያንን አየሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእግዚአብሔር መንፈስ ከምድር ወደ ላይ አንሥቶ በምሥራቅ ትይዩ ወደ ሆነው በእግዚአብሔር ቤት ወደ አለው ወደ ምሥራቁ በር አመጣኝ፤ እዚያም በቅጽር በሩ አጠገብ ኻያ አምስት ሰዎችን አየሁ፤ በእነርሱም መካከል የሕዝብ መሪዎች የሆኑት የዐዙር ልጅ አዛንያና የበናያ ልጅ ፈላጥያ ይገኙባቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መንፈስ ኣልዓለኒ፤ ናብቲ ወገን ምብራቕ፥ ናብቲ ናብ ምብራቕ ኣቢሉ ዝርኢ ደገ ቤት እግዚኣብሄር ድማ ወሰደኒ፤ እንሆ ኸዓ፥ ኣብቲ ኣፍ ደገ፥ ዕስራን ሓሙሽተን ሰብኡት ነበሩ፤ ኣብ ማእኸሎም ድማ ነቶም ኣሕሉቕ ህዝቢ፥ ያእዛንያ ወዲ ዓዙርያን ፈላጥያ ወዲ በናያን ረአኽዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መንፈስ ኣልዐለኒ፡ ናብቲ ወገን ምብራቕ፡ ናብቲ ናብ ምብራቕ ኣቢሉ ዚርኢ ደገ ቤት እግዚኣብሄር ድማ ወሰደኒ። እንሆ ኸኣ ኣብቲ ደገ ኣፍ ዕስራን ሓሙሽተን ሰብኣይ ነበሩ፡ ኣብ ማእከሎም ድማ ነቶም መሳፍንቲ ህዝቢ፡ ያኣዛንያ ወዲ ዓዙርን ፈላጥያ ወዲ በናያን ርኤኽዎም። |