Ezekiel 10:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድምጺ ኣኽናፍ ኪሩቤል ከኣ፡ ከምቲ ዅሉ ዚኽእል ኣምላኽ ኪዛረብ ከሎ ዚስማዕ ድምጺ፡ ክሳዕ እቲ ደጋዊ ኣጸድ ተሰምዐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኪ​ሩ​ቤ​ልም የክ​ን​ፎ​ቻ​ቸው ድምፅ ሁሉን የሚ​ችል አም​ላክ እን​ደ​ሚ​ና​ገ​ረው ያለ ድምፅ እስከ ውጭው አደ​ባ​ባይ ድረስ በሩቅ ይሰማ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁሉንም የሚችል አምላክ እንደሚናገረው ያለ ጽምፅ እንዲሁ የኪሩቤል ክንፎች ድምፅ እስከ ውጭው አደባባይ ድረስ ተሰማ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሁሉን የሚችል አምላክ ሲናገር እንደሚያሰማው ዓይነት ድምፅ የኪሩቤል ክንፎች ድምፅ እስከ ውጭው አደባባይ ድረስ ተሰማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ክሩበቱዋ ቀፍያ ጊረይ ኡባ ሞድያ ጾሳይ ሃሳዮደ ስሰትያ ኮሻዳን፥ ካረ ዳባባን ስሰቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kiruubetuwaa k'efiyaa giiretsay Ubbaa Mooddiyaa S'oossay haasayoode sisetiyaa kooshshaadan, kare dabaaban sisettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kirubeta qefeta giirissay Ubbaa Dandayza Xoossay haasayshin siyettiza cenggurssa mala kare zagon siyettees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኪሩቤታ ቄፌታ ጊሪሳይ ኡባ ዳንዳይዛ ጾሳይ ሃሳይሺን ሲዬቲዛ ጬንጉርሳ ማላ ካሬ ዛጎን ሲዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ክሩቤላ ቀፍያ ግርሳይ ኡባ ሃርያ ጎዳ ግርሳዳ ካረ ዳባባን ስኤቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kirubeela qefiya girsay Ubbaa Haariya Godaa girsada kare dabaaban si7etees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሁሉን የሚገዛ አምላክ ሲናገር እንደሚሰማው ድምፅ ዐይነት፣ የኪሩቤል ክንፎች ድምፅ እስከ ውጪው አደባባይ ድረስ ይሰማ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኪሩቤል በክንፎቻቸው የሚያሰሙት ድምፅ በውጪ በኩል ባለው አደባባይ እንኳ ይሰማ ነበር፤ ድምፁም ሁሉን የሚችል አምላክ ድምፅ ይመስል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ህማም ኣኽናፍ ኪሩቤል ከዓ፥ ከም ድምፂ እቲ ዅሉ ዝኽእል ኣምላኽ ክዛረብ እንተሎ ኾይኑ፥ ክሳዕ እቲ ወፃኢ ዓፀድ ተሰምዐ።
Amharic Tigrinya 2011 ህማም ኣኽናፍ ኪሩቤል ከኣ፡ ከም ድምጺ እቲ ዂሉ ዚኽእል ኣምላኽ ኪዛረብ ከሎ ዀይኑ፡ ክሳዕ እቲ ግዳማዊ ኣጸድ ተሰምዔ።