Ezekiel 10:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መልክዕ ገጾም ድማ ከምቲ ኣብ ሩባ ኬባር ዝረኣኽዎ ገጻት እዩ ነይሩ፣ መልክዖምን ንገዛእ ርእሶምን፣ ነፍሲ ወከፎም ትኽ ኢሎም ይኸዱ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፊቶ​ቻ​ቸ​ውም በኮ​ቦር ወንዝ ከእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ ክብር በታች ያየ​ኋ​ቸ​ውን ፊቶች ይመ​ስሉ ነበር፤ እነ​ር​ሱና መል​ካ​ቸ​ውም እን​ዲሁ ነበረ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም አቅ​ንቶ ወደ ፊት ይሄድ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፊቶቻቸውም በኮቦር ወንዝ ያየኋቸውን ፊቶች ይመስሉ ነበር፤ እነርሱና መልካቸውም እንዲሁ ነበረ፤ እያንዳንዱም አቅንቶ ወደ ፊት ይሄድ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፊቶቻቸውም በኮበር ወንዝ ያየኋቸውን ፊቶች ይመስሉ ነበር፥ እነርሱና መልካቸውም እንዲሁ ነበረ፥ እያንዳንዱ ቀጥ ብሎ ወደ ፊት ይሄድ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ሶምኦቱ ካባራ ሻፋ ማታን ታን በኤዳ ሶምኦቱዋ ማላቲኖ። ኡንቱንቱ ኡባይካ ስት ጊደ፥ ስንዉ ቢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu som"otuu Kabaara Shaafaa matan taani be'eedda som"otuwaa malatiino. Unttunttu ubbaykka sitti giide, sintsaw biino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta ayfesoykka Koboore Shaafa matan ta be7idayta misatees. Istti issoy issoy sitti giidi sinth beettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ኣይፌሶይካ ኮቦሬ ሻፋ ማታን ታ ቤኢዳይታ ሚሳቴስ። ኢስቲ ኢሶይ ኢሶይ ሲቲ ጊዲ ሲን ቤቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ሶምኦት ኮቦራ ሻፋ ማታን ታ በእዳ ሶምኦታ ዳኖሶና። ኤንቲ ኡባይ ስት ግድ ስን ቦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta som7oti Koboora shaafa matan ta be7ida som7ota daanosona. Enti ubbay sitti gidi sinthe boosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፊታቸውም በኮቦር ወንዝ አጠገብ ካየኋቸው ጋር ይመሳሰል ነበር፤ እያንዳንዱም ቀጥ ብሎ ወደ ፊት ይሄድ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ፊቶቻቸውም እነዚያኑ በኬባር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸውን ፊቶች ይመስሉ ነበር፤ እያንዳንዱም ኪሩብ በቀጥታ ወደ ፊት ይሄድ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መልክዕ ገፆም ከምቲ ኣብ ጥቓ ሩባ ኮቦር ዝረአኹዎ ገፅ ነበረ፥ ትርኢቶምውን ከምኡ ነበረ፤ ነፍሲ ወከፎም ንቕድሚኡ ቀጥ ኢሉ ይኸይድ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 መልክዕ ገጾም ከምቲ ኣብ ጥቓ ርባ ኬባር ዝርኤኽዎ ገጽ ነበረ፡ ትርኢቶም ከምኡ ነበረ። ነፍሲ ወከፎም ንቕድሚኡ ትኽ ኢሉ ይኸይድ ነበረ።