Ezekiel 10:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስ ከዱ፡ ብኣርባዕተ ሸነኻቶም ይመላለሱ ነበሩ። እናኸዱ ከለዉ ኣይተመልሱን፣ ናብቲ ሓለቓ ዝጠመተሉ ቦታ ደኣ ሰዓብዎ፤ ከም ዝኸድዎ ኣይተገልበጡን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሲሔዱም በአራቱ ጎድናቸው ይሄዱ ነበር። ሲሄዱም ወዲያና ወዲህ አይሉም ነበር፤ መጀመሪያው ወደሚያመለክትበት ስፍራ ይሄዱ ነበር፤ ሲሄዱም ወዲያና ወዲህ አይሉም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሲሄዱም በአራቱ ጐድናቸው ይሄዱ ነበር፥ ሲሄዱም አይገላመጡም ነበር፥ ራሱ ወደምታመለክትበት ስፍራ ወደዚያ ይከተሉ ነበር፤ ሲሄዱም አይገላመጡም ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሲሄዱም በአራቱም ጎናቸው ይሄዱ ነበር፥ ሲሄዱም አይዞሩም ነበር፥ ራስ ወደዞረበት ስፍራ ወደዚያ ይከተሉ ነበር፥ ሲሄዱም አይዞሩም ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ክሩበቱ ብያ ዎደ፥ ኦይዱ ባጋዉካ ያነ ሃነ ስመናን ቢኖ፤ እት ይንግረይ ቤዳ ጌዱዋ የንኮ ይንግረትያዋንቱ ያነ ሃነ ስመናን ኦይዱዋፐ እቱዋ ሁጲ ስሞ ሳኣ ስት ጊደ ቢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kiruubetuu biyaa wode, oyddu baggawukka yaanne haanne simmennaan biino; itti yinggiretsay beedda geeduwaa yenkko yinggiretiyaawanttu yaanne haanne simmennaan oydduwaappe ittuwaa huup'ii simmo sa'aa sitti giide biino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Irzoti baana dendiza wode kirubeti baanaas simmidi oyddu bagga baanaas dandayeettes; kirubeti biza wode irzoti yaanne haa gontta sitti gi beettes. Kirubeti biza wode irzoti yaanne haa gontta hu7ey simmida awa baggaka beettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢርዞቲ ባና ዴንዲዛ ዎዴ ኪሩቤቲ ባናስ ሲሚዲ ኦይዱ ባጋ ባናስ ዳንዳዬቴስ፤ ኪሩቤቲ ቢዛ ዎዴ ኢርዞቲ ያኔ ሃ ጎንታ ሲቲ ጊ ቤቴስ። ኪሩቤቲ ቢዛ ዎዴ ኢርዞቲ ያኔ ሃ ጎንታ ሁኤይ ሲሚዳ ኣዋ ባጋካ ቤቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክሩቤቲ ብያ ዎደ ኦይዱ ባጋ ያ ሃ ስሞና ቦሶና፤ እስ ገርቶት ብዳ ግንደ ሀንኮ ገርቶይ ያ ሃ ስሞና ስት ግድ ቦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kirubeeti biya wode oyddu bagga yaa haa simmonna boosona; issi gertoti bida ginde hanko gertoy yaa haa simmonna sitti gidi boosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መንኰራኵሮቹ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜም ኪሩቤል ወደ ዞሩበት ወደ አራቱ አቅጣጫ ሁሉ መሄድ ይችሉ ነበር፤ ኪሩቤል በሚሄዱበት ጊዜ መንኰራኵሮቹ ወዲያ ወዲህ አይሉም ነበር፤ ኪሩቤል በሚሄዱበት ጊዜ ወዲያ ወዲህ ሳይሉ፣ ራስ ወደ ዞረበት ወደ ማንኛውም አቅጣጫ ይጓዙ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደ ፊታቸው በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ወደ የትኛውም አቅጣጫ ሳይዞሩ በቀጥታ ይሄዳሉ፤ የፊቱ መንኰራኲር ወደ የትኛውም አቅጣጫ ቢሄድ ሌሎቹ ሳይዞሩ በቀጥታ ይከተላሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክኸዱ እንተለዉ ድማ በርባዕተ ጐድኖም ይኸዱ ነበሩ፤ እንትኸዱ ኸዓ ናብ የማነ ፀጋም ግልፅ ኣይብሉን ነበሩ። እቲ ርእሲ ናብ ዘምርሖ ስፍራ ይስዕብዎ ነበሩ እምበር፥ ክኸዱ እንተለዉስ ኣይምለሱን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኪኸዱ ኸለዉ ድማ በርባዕተ ወገኖም ይኸዱ፡ ምስ ዚኸዱ ኸኣ ኣይምለሱን ነበሩ። እቲ ርእሲ ናብ ዘበሎ ስፍራ ይስዕብዎ ነበሩ እምበር፡ ኪኸዱ ኸለዉስ ኣይምለሱን ነበሩ። |