Exodus 9:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ ጽባሕ ኣብዚ ግዜ እዚ፡ ኣብ ግብጺ ኻብ ምምስራት ኣትሒዙ ኽሳዕ ሕጂ ዘይነበረ፡ ኣዝዩ ብርቱዕ በረድ ክዘንብ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ ከተመሠረተች ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ እርሱ ያለ በግብፅ ሆኖ የማያውቅ እጅግ ታላቅ በረዶ ነገ በዚህ ጊዜ አዘንባለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ ነገ በዚህ ጊዜ፥ ከተመሰረተች ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ እርሱ ያለ በግብፅ ሆኖ የማያውቅ፥ እጅግ ታላቅ በረዶ አዘንብብሃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ እኔ ነገ በዚህ ጊዜ በግብጽ፥ ከተመሠረተች ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ እርሱ ያለ ሆኖ የማያውቅ፥ እጅግ ከባድ በረዶ አዘንባለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ታን ዎንት ሀኖደ ግብጼ ግብጼ ግዶደፐ ሀቼ ጋካናዉ ኡባካ ዎ ኤረና፥ ዳሪ ዎልቃማ ሻቻ ቡክሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, taani wontti hannoode Gibs'e Gibs'e gidoodeppe hachche gakkanaw ubbakka wod'd'i erenna, darii wolk'k'aama shachchaa bukissana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas tani wonto hanni wode Gibxey Gibxe gidoosoppe hach gakkanaas bukki erontta wolqqama shach bukisana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ታኒ ዎንቶ ሃኒ ዎዴ ጊብጼይ ጊብጼ ጊዶሶፔ ሃች ጋካናስ ቡኪ ኤሮንታ ዎልቃማ ሻች ቡኪሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ዎንቶ ሀኖደ ግብፀ ቢታይ መቶሳፐ ሀች ጋካናዉ ቡክ ኤሮና ዎልቃማ ሻች ቡክሳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani wonto hannoode Gibxe biittay medhotosape hachi gakanaw buki eronna wolqaama shachi bukisana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ነገ በዚህ ጊዜ ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በግብፅ ላይ ወርዶ የማያውቅ አስከፊ የበረዶ ማዕበል እልካለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ፥ ነገ በዚህ ጊዜ በግብጽ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ የበረዶ ዝናብ አመጣለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር ፅባሕ በዛ ሰዓት እዚኣ፥ ግብፂ ኻብ ዝተመስረተትሉ መዓልቲ ኽሳዕ ሕዚ ተርእዩ ዘይፈልጥ፥ ብርቱዕ በረድ ከውርድ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ ካብ እትስረት መዓልቲ ኽሳዕ ሕጂ ኸምኡ ዝበለ ኣብ ግብጺ ዘይኮነ፡ ጽባሕ ከምዛ ግዜ እዚኣ ብርቱዕ በረድ ከውርድ እየ። |