Exodus 9:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ኣንጊህካ ተንሲእካ ኣብ ቅድሚ ፈርኦን ደው ኢልካ በሎ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እብራውያን ከምዚ ይብል፦ ህዝበይ ንዓይ ምእንቲ ኼገልግሉኒ ይንቀሳቐስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን አለው፥ “ማል​ደህ ተነሣ፤ በፈ​ር​ዖ​ንም ፊት ቆመህ እን​ዲህ በለው፦ የዕ​ብ​ራ​ው​ያን አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እን​ዲ​ያ​መ​ል​ኩኝ ሕዝ​ቤን ልቀቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ማልደህ ተነሣ፥ በፈርኦንም ፊት ቆመህ በለው። የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንዲያገለግሉኝ ሕዝቤን ልቀቅ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ማልደህ ተነሣ፥ በፈርዖንም ፊት ቁም እንዲህም በለው፦ የዕብራውያን አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘እንዲያገለግሉኝ ሕዝቤን ልቀቅ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ጉራን ደንዳ ባደ፥ ካትያና ጋከታደ አ፥ ‘መና ጎዳይ፥ እብራዌቱዋ ጾሳይ ኔና፥ “ታዉ ጎይናና ማላ ታ አሳ የዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan Med'inaa Goday Musa, «Guuran dendda baade, kaatiyaanna gakettaade Aa, ‹Med'inaa Goday, Ibraawetuwaa S'oossay neena, «Taw goynnana mala ta asaa yedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye GODAY Muses, «Wonto wontta maaladora denda baada kawozara gaaggada iza Ibraaweta GODAY nena, ‹Taas goynnana mala ta asaa yedda.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ሙሴስ፥ «ዎንቶ ዎንታ ማላዶራ ዴንዳ ባዳ ካዎዛራ ጋጋዳ ኢዛ ኢብራዌታ ጎዳይ ኔና፥ ‹ታስ ጎይናና ማላ ታ ኣሳ ዬዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ካዋኮ ጉራ ደንዳ ባዳ፥ ‘ጎዳይ፥ እብራወታ ፆሳይ፥ ታዉ ጎይናና መላ ታ አሳ የዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Goday Museko, “Kawako guura denda bada, ‘Goday, Ibraaweta Xoossay, taw goyinnana mela ta asaa yedda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ማልደህ በጧት ተነሣ፤ ከፈርዖን ፊት ቀርበህ እንዲህ በለው፤ የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ ኤሎሂም) የሚለው ይህ ነው፤ ‘ያመልኩኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ነገ ጠዋት በማለዳ ወደ ንጉሡ ሄደህ በፊቱ ቆመህ ‘የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል’ ብለህ ንገረው፤ ‘ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “ፅባሕ ኣንጊህኻ ተስእ፤ ኣብ ቅድሚ ፈርዖን ከዓ ደው በል እሞ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ዕብራውያን ከምዙይ ይብል ኣሎ በሎ፦ ከገልግሉኒ ንህዝበይ ስደዶም።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ ጽባሕ ኣንጊህካ ተንስእ፡ ኣብ ቅድሚ ፈርኦን ከኣ ደው በል እሞ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እብራውያን ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንህዝበይ ኬገልግሎኒ፡ ይኺዱ ሕደጎም።